አሸባሪው ህወሓት በሰቆጣ ከተማ የሚገኙ ተቋማትን አውድሟል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ በቆየባቸው ጊዜያት የዋግ እና አካባቢው ህዝብ ብቸኛ ተቋም የሆነውን የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅን ጨምሮ በርካታ መሰረተ ልማቶችን አውድሟል፡፡…
“ውሳኔዎቻችን በስሜት የሚወሰኑ ሳይሆን ዘላቂ ጥቅምን ያገናዘቡ ናቸው!” – ጠ/ሚ ዐቢይ
https://www.youtube.com/watch?v=Ut23FsXTP3w
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ መሰረዟ በሃገር ላይ የተከፈተው የኢኮኖሚ ጠርነት ማሳያ ነው – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ዕድል መሰረዙ በሃገር ላይ የተከፈተው የኢኮኖሚ ጠርነት አንዱ ማሳያ ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል።
ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…
“ውሳኔዎቻችን በስሜት የሚወሰኑ ሳይሆን ዘላቂ ጥቅምን ያገናዘቡ ናቸው!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የመከላከያ ሠራዊቱ አሁን በያዛቸው አካባቢዎች ላይ እንዲቆይ የወሰነው ውሳኔ በስሜት ሳይሆን የሚያስገኘውን ዘላቂ ጥቅም ከግምት በማስገባት መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማምሻውን ባወጡት መግለጫ…
አሸባሪው ህወሓት በሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት ባደረሰው ቃጠሎ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ወድሟል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት ላይ ባደረሰው ቃጠሎ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት መውደሙን ኢንስቲቲዩቱ ገለጸ፡፡
የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት…
ኢትዮጵያ በምትፈልገው ሁሉ አለንልሽ በማለት ጥሪዋን ተቀብለን መጥተናል – ትውልደ ኢትዮጵያውያን
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምትፈልገው ሁሉ አለንልሽ በማለት መጥተናል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተቀብለው ከአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የመጡ ዳያስፖራዎች ተናገሩ፡፡
ጥሪውን ተከትሎ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዳያስፖራዎች ወደ አገር…
ድሬዳዋ ለቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል እንግዶችን ለማስተናገድ ተዘጋጅታለች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝቡ ለቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ዳያስፖራውን ጨምሮ የሚመጡ እንግዶችን ተቀብለው ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ።
የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር አስተዳደሩና ህዝቡ ለቁልቢ ገብርኤል…
በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ የተፈናቀሉ ወገኖችን የመመለስና የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኑ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስና የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ።
የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን…