የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዓላት ሠላምና አብሮ የመኖር ዕሴትን በሚያጠናክር መልኩ እንዲከናወኑ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሁሉም በዓላት ሠላምና አብሮ የመኖር ዕሴቶችን በሚያጠናክር መልኩ እንዲከናወኑ ጥሪ አቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዓላት እና ማንኛውም ሃይማኖታዊ ወይም ማኅበራዊ ስብስቦች የማኅበረሰባችንን…