የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ፡፡
ዋልያዎቹ ዛሬ ከቡርኪናፋሶ አቻቸው ጋር አንድ እኩል ቢለያዩም በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡
ለኢትዮጵያ በፍጹም ቅጣት ምት ብቸኛዋን…
በወላይታ ዞን ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ስራ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል አስመዝግበው የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱ ወደ ስራ መግባታቸውን የዞኑ አስተዳዳር ገለጸ።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ ለማ ለኢዜአ እንደተናገሩት ፥ በዞኑ…
የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዘመናዊ አገልግሎት ለመሥጠት እንደሚሰራ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ዓመታት የኢሚግሬሽን ፣ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ሙጂብ ጀማል የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር በመሆን አዲስ ለተሾሙት አቶ ብሩህ ተስፋ ሙሉጌታ በዛሬው ዕለት የሥራ ርክክብ አድርገዋል።…
ዋልያዎቹ ከቡርኪናፋሶ ጋር እያደረጉት ባለው ጨዋታ 1 ለ 0 እየተመሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪናፋሶ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ እየተካሄደ ነው፡፡
በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ ዋልያዎቹ 1 ለ 0 እየተመሩ ነው።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ሁለት የምድቡ ጨዋታዎችን መሸነፉ የሚታወስ…
አየር መንገዱ ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር የሚሄዱ ሰዎችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎችን አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ጎንደር የሚሄዱ መንገደኞችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎች ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ይህን ተከትሎ አየር መንገዱ ባስተላለፈው መልዕክት “ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ለጥምቀት…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ፡፡
ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከኢትዮጵያ…
የአማራን ህልውና ለማስጠበቅ የወገን ጦር ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራን ህልውና ለማስጠበቅ የወገን ጦር ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ፡፡
በህልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ አካላት በጎንደር ከተማ የፋሲል…