Fana: At a Speed of Life!

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚሆን ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የህወሓት የሽብር ቡድን ከፍተኛ የንብረት ውድመት ከደረሰባቸው መንግስታዊ ተቋማት…

የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ሀገራችን በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከወትሮው በተለየ መልኩ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ። የጋራ ግብረ ኃይሉ ባወጣው መግለጫ…

በግጭት ወቅት የተፈፀሙ ወንጀሎችንና የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በሽግግር ፍትህ ጭምር ማየት ይገባል- መዓዛ አሸናፊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ወቅት ወይም ከግጭት በኋላ የተፈፀሙ ወንጀሎችን እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ከመደበኛው የፍትህ ስርዓት ባለፈ በሽግግር ፍትህ ጭምር በማየት የፍትህ ስርዓቱን ለማረጋጋት ስራ ወሳኝ ስለመሆኑ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…

ከባድ የሰው መግደል ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች በሞት እና በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የሰው መግደል ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች በሞት እና በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው። ቅጣቱ የተላለፈው በ1ኛ ተከሳሽ ሃብታሙ /ጊታር/ እንዳላማው፣ 2ኛ ተከሳሽ ምስጋናው /ጉቸ/ ደርሶ ፣3ኛ ተከሳሽ ሃብቱ…

የሀረሪ ክልል በድርቅ ለተጎዱ የሶማሌ ክልል አካባቢዎች የሚሆን የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የሀይማኖት አባቶች ያካተተ ልዑክ ዛሬ ጂግጂጋ ገብቷል፡፡ ልዑኩ በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ…

የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ ከ72 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች በተደረገ ለተፈናቀሉ ወገኖች የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ከ72 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ “ኮቪድ 19፣ በረዶም ሆነ…

የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው፡፡ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙን ለመቁሰል ለዳረገው የግድያ ሙከራ አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡…

የወልድያ ዩኒቨርሲቲን ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሃት ጉዳት የደረሰበትን ወልድያ ዩኒቨርሲቲ መልሶ በማቋቋም የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገልጹ። ዩኒቨርሲቲው በአፍሪካ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳዳሪ…