የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂዱ የቆዩትን ውይይት አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለሁለት ቀናት ሲያካሂዱት የቆዩትን ውይይት አጠናቀዋል፡፡
የዋና ፅህፈት ቤቱ ሰራተኞች በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና፤ የድህረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶች በሚል ርዕስ…