Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል ከአፈፃፀም ጋር ተያይዞ እየታዩ የሚገኙ መሻሻሎችን ማጠናከር ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከአፈፃፀም ጋር ተያይዞ እየታዩ የሚገኙ መሻሻሎችን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ካቢኔ ሲያካሄደው የቆየውን የተቋማት የ100 ቀናት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡…

የዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ አላማውን ያሳካ ነው – ዳያስፖራ ኤጀንሲ

አዲስ አበበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ አላማውን ያሳካ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የአሁኑ ጉዞ ለሀገራቸው የበለጠ መስራት እንዳለባቸው የተገነዘቡበት እንደሆነ ገልጸዋል። ከሀገር ቢወጡም ሀገር ግን…

በህወሓት የወደሙ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተቋማትን መልሶ ወደ ስራ ለማስገባት ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበረው የአማራ እና አፋር ክልሎች ያወደማቸውና ዘረፋ የፈፀመባቸውን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተቋማትን ጠግኖ ወደ ስራ ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃና ኢነርጂ…

ክሳቸው የተቋረጠላቸው ግለሰቦች ከእስር መፈታት ለሀገራዊ የምክክር መድረክ ጠቀሜታ አለው – ምሁራን

አዲስ አበበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክሳቸው የተቋረጠላቸው ግለሰቦች ከእስር መፈታት ሊካሄድ ለታሰበው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬት እንደሚያግዝ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ። ሴኔጋልና ቱኒዚያን ጨምሮ በርካታ የዓለም ሀገራት ብሔራዊ ምክክር ባደረጉበት ጊዜ እስረኞችን ፈተው…

የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከሀሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀሰተኛ መረጃዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እበዙ እና እየረቀቁ እንደሚገኙ የሚታወቅ ሲሆን ፥ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከእነዚህ መረጃዎች ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ እንመለከታለን፡፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከሀሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን…

የኢትዮ – ጅቡቲ የባቡር መስመር ገቢ 37 ነጥብ 5 በመቶ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጅቡቲ የባቡር መስመር እ.አ.አ በ2021 ቀደም ካለው ዓመት ከነበረው ገቢ የ37 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ። በዓመቱ 86 ነጥብ 13 ሚሊየን ዶላር ገቢ አግኝቷልም ነው የተባለው። በዓመቱ በርካታ መንገደኞችንና 77 ሺህ…