Fana: At a Speed of Life!

በአጣዬ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። የከተማዋ አስተዳድር ከንቲባ አሳልፍ ደርቤ እንደተናገሩት፥ በከተማዋ…

በደብረ ብርሃን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን የሚያሳትፍ የሴፍቲኔት ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ በ10 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በጀት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ከ1 ሺህ 600 የሚልቁ ነዋሪዎችን የምግብ ዋስትና በማረጋገጥና በስራ እድል ፈጠራ ተጠቃሚ የሚያደርግ የሴፍቲኔት ፕሮጀክት ተጀመረ። የደብረ ብርሃን ከተማ ስራ…

የማዕድን ሚኒስቴር ከስምንት የከሰል ድንጋይ አውጪ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ከስምንት የከሰል ድንጋይ አውጪ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ሚኒስቴሩ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ካላቸው 8 የድንጋይ ከሰል አውጪ ኩባንያዎች ጋር ነው ስምምነቱን የተፈራረመው፡፡ ኩባንያዎቹ በሙሉ አቅማቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት በዲፕሎማሲው አውድ መሻሻሎች የመኖራቸው ማሳያ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት ከዚህ ቀደም የነበረው የግንኙነት መንፈስ እየተቀየረ ለመሆኑ ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

በኦሮሚያ ክልል የአካባቢ ጥበቃ እና የተፋሰስ ልማት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ለምርትና ምርታማነት ወሳኝ ሚና የሚጫወተው የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ በምዕራብ አርሲ ዞን የ2014 ዓ.ም የተፋሰስ ልማት ስራዎች ዛሬ በሲራሮ ወረዳ የተጀመረ ሲሆን፥ የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፅህፈት ቤት…

ኢትዮጵያን የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለማድረግ ድርድሩ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ድርድር ላይ ትገኛለች ፡፡ የአለም የንግድ ስርዓትን እየመራ የሚገኘው የአለም ንግድ ድርጅት ዛሬ ላይ የአባል ሃገራቱ ቁጥር 164 የደረሰ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የድርጅቱ አባል…

በምስራቅ መስቃን ቤተ ጉራጌ እና በማረቆ ወረዳ ማህበረሰብ መካከል የእርቅ ስነ ስርዓት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ቤተ ጉራጌ እና በማረቆ ወረዳ ማህበረሰብ መካከል የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት በሁለቱም ወገን የሀገር ሽማግሌዎች የእርቅ ስነ ስርዓት እየተካሔደ ነው፡፡ በሁለቱ ህዝቦች መካከል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን…

በመላው ዓለም እውቀትና ልምድ ባካበቱ ዳያስፖራዎቻችን ለመጠቀም በሀገር ቤት አመቺ ስርዓት መፍጠር ይገባል ተባለ

አዲስ አበበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጻነቱን አስከብሮ በተጽዕኖው ጠንካራ የሆነ አህጉር ለመፍጠር በምጣኔ ሀብት ለመበልጸግ ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። በተለያዩ የአለም ክፍሎች በርካታ እውቀት እና ልምድ ያካበቱ የአፍሪካ ዳያስፖራዎችን በሞያዎቻቸው አገልግሎቶችን…

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን ጎበዛይ ከተባበሩት መንግስታት የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን ጎበዛይ ከተባበሩት መንግስታት የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ሞሃመድ አብዲከር ጋር መክረዋል፡፡ በሁለቱ ተቋማት መካከል ትብብርን ማጠናከር በሚያስችሉ ተግባራት ላይ…