የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ጀመረ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ÷ በኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል ከአገልግሎት ውጭ ሆነው ለነበሩ መሰረተ ልማቶች እና የወደብ ማሽነሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ መካከለኛ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የዲጂታል ብድር መተግበርያ ይፋ አደረገ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ መካከለኛ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ "ሚቹ" የተባለ የዲጂታል ብድር መተግበርያ ይፋ አደረገ። በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ እና በክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ የቀረበው ይህ የብድር መጠየቂያ እና…
የዜና ቪዲዮዎች ቆይታ ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር Amare Asrat Jan 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=uIbdlaeYnHI
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ከስረ መሰረቱ ለመፍታት የእስረኞችን ክስ ማቋረጥ አስፈልጓል- የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ከስረ መሰረቱ ለመፍታት የእስረኞችን ክስ ማቋረጥ አስፈላጊ መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚመለከት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣናው የሰላምና የመከባበር ዕሴትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ አፍሪካ የቀጠናውን የሰላምና የመከባበር ዕሴት ለመገንባት እንዲሁም ጽንፈኝነትን ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት ተካሄደ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤና የኬንያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጥፋት ቡድኑ ውድመት የደረሰባቸውን ከተሞች ለማቋቋም ከተሞች አጋርነታቸውን የሚያሳዩበት መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የቁርጥ ቀን የከተሞች እህትማማቾች ጥምረት"በሚል መሪ ቃል በጥፋት ቡድኑ ውድመት የደረሰባቸውን ከተሞች መልሶ ለማቋቋም ከተሞች አጋርነታቸውን የሚያሳዩበት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ እህት ከተሞች በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በቴክኖሎጂ ዘርፍ የዓለም አቀፉን የገበያ ፍላጎት ታሳቢ ባደረገ ስራ ላይ እንዲሰማራ ተጠየቀ Feven Bishaw Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራውን በቴክኖሎጂ ዘርፍ የቢዝነስ አማራጮች እንዲሰማራና በሀገር ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች ጋር እንዲተዋወቅ የሚያደርግ የበይነ መረብ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ፥ ዳያስፖራው የውጪ ምንዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ህዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ነው Mekoya Hailemariam Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀግንነት ጀብዱ ለፈጸሙ የሰራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ህዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ጭምር መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ በሁለት ሳምንት ውስጥ ብቻ 876 የሚሆኑ የሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ Meseret Awoke Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህልውና ዘመቻው ተግባራዊ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የተሰራው ስራ አመርቂ ውጤት ማምጣቱን የክልል የመንግስት ገለፀ። የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ በክልሉ የልማትና የፀጥታ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የንባብ ቀን እየተከበረ ነው Feven Bishaw Jan 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ንባብ ባህላችን እናድርግ ” በሚል መሪ ቃል በኦሮሚያ ክልል ዛሬ ጥር 4 የንባብ ቀን ሆኖ እየተከበረ ነው። ከዚህ በኋላ በክልሉ ወር በገባ አራተኛው ቀን የንባብ ቀን ሆኖ ይውላልም ነው የተባለው፡፡ የኦሮሚያ…