በብሪታንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ፣ በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከቡ፡፡
ድጋፉ በአሻባሪው የህወሓት ወራሪ ሀይል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች "እኔ…