በሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሰላምና አንድነት ምክር ቤት በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ምክር ቤቱ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡
በመግለጫውም ÷ የክልሉ ህዝብ…
መቱ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሠራዊት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቱ ዩኒቨርሲቲ በጦር ግንባር እየተፋለመ እና የሕይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡
ዩኒቨርሲቲው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከምሁራን እና ከሠራተኞቹ ጋር ውይይት ማካሄዱም…
በአሸባሪው ህወሓት ተወረው በነበሩ አካባቢዎች በቀጣይ ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው የመመለስ ስራ እንደሚሰራ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ተወረው በነበሩ አካባቢዎች በቀጣይ ተፈናቃዮችን ወደቀያቸው የመመለስ ስራ እንደሚሰራ ተመለከተ።
የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽነር ዘላለም ልጅዓለም እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶስት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከሶስት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በስልክ ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት፥ ከሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል፣ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና…
ፓኪስታን አሜሪካ በዴሞክራሲ ላይ የምታዘጋጀውን ስብሰባ ላለመካፈል ወሰነች
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን አሜሪካ በበይነ መረብ በምታዘጋጀው የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ላለመሳተፍ መወሰኗን ገለጸች፡፡
የፓኪስታን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አሜሪካ በዴሞክራሲ ላይ በምታካሂደው የበይነ መረብ ስብሰባ ላይ ሀገራቸው እንድትሳተፍ ስለተጋበዘች አመስግኗል፡፡…
ጃፓናዊው ቢሊየነር ወደ አለም አቀፍ የጠፈር ጣቢያ ተጓዙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኦንላይን ፋሽን ከፍተኛ ሃብት ያካበተው እና ለህዋ ምርምር አድናቂ እንደሆነ የሚነገርለት ጃፓናዊው ባለሃብት ዩሳኩ ማዛዋ እና ፕሮዱሰሩ ዮዞ ሂራኖ በግላቸው ወጪ ያደረጉት ይህ የጠፈር ጉዞ በ10 አመታት ውስጥ ከተደረጉት ጉዞዎች የመጀመሪያው ነው…
የአፍሪካ መሪዎች በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሴኔጋል ፕሬዚደንት ማኪ ሳል እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ 54 አገራትና 1ነጥብ 3 ቢሊየን ህዝብ ያላት አፍሪካ የተሰጣት ውክልና ኢፍትሃዊ መሆኑን ገለጹ።
የሴኔጋሉ…
በሽብርተኛው ህወሓት ውድመት የደረሰበት ከደብረዘቢጥ ጋሸና ያለው የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና እየተደረገለት ነው
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው ህወሓት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት ከደብረዘቢጥ ጋሽና ያለው መካከለኛና ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ አስተላለፊ መስመር ጥገና እየተደረገለት መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡
ጥገናው ከህዳር 24 ቀን 2014…
ፖላንድ የኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ እደግፋለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ፎረም በፖላንድ እስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው።
ከፎረሙ ጎን ለጎን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከፖላንድ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲጂታል ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር ክሪሺሽቶቭ ሹበርት ጋር…