Fana: At a Speed of Life!

ምዕራባውያንና መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ስለጦርነቱ መነሻ እውቅና መስጠት አይፈልጉም – ኢ/ር ግደይ ዘረዓጽዮን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያንና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ለሴራና ለሀሰት ፕሮፓጋንዳ በመቆማቸው ለጦርነቱ መነሻ ምክንያት እውቅና መስጠት እንደማይ ፈልጉ የህወሓት መስራችና አንጋፋ ፖለቲከኛ ኢንጂነር ግደይ ዘረዓጽዮን ገለጹ። ኢንጂነር ግደይ ዘረዓጽዮን…

የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት፥ እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው። በተቀናጀ ጥረታችን…

የጤና ሚኒስቴርና የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴርና የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች በግንባር ዋጋ እየከፈሉ ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ደም በለገሱበት ወቅት፥ አሁን ባለው አገራዊ ሁኔታ ደም…

ዞኑ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እስካሁን ከ93 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎፋ ዞን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እስካሁን ድረስ ከ93 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ዞኑ ከነዋሪዎች ያሰባሰባቸውን 317 ሰንጋዎች፣ 44 በጎች 39 ፍየሎች እንዲሁም 72.25 ኩ/ል ሰንባች ምግብ ነክ ሸቀጦችን…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በብራስልስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን አሉታዊ አለም አቀፍ ጫናና ጣልቃ ገብነት በመቃወም በብራስልስ ከተማ በአውሮፓ ህብረት ቢሮ ፊት ለፊት ሠላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። የአውሮፓ ህብረት በሀገራችን ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም በበርካታ…

ህወሓት አይደለም ኢትዮጵያን ትግራይን እንኳን የማስተዳደር ዕድል የለውም – የፋኖ ብርጌድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን አይደለም ኢትዮጵያን ይዞ ሊያስተዳድር በቀጣይ ትግራይን እንኳን የማስተዳደር ዕድል የለውም ሲሉ የፋኖ ብርጌድ መሪ ሻለቃ ሰፈር መለሰ ተናገሩ፡፡ ፋኖ ከወትሮው በተለየ በመንግስት ፈቃድና ድጋፍ…

የሽብር ቡድኑ አገርን ለማፍረስ የሚሰራው የሽብር ተግባር ያረጀ ያፈጀ ነዉ -የቀድሞ ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሃት የውሸት ፕሮፓጋንዳዎችን እየነዛ አገርን ለማፍርስ እየሄደበት ያለው አካሄድ ከ1983 እና ከዚያ በፊት ከነበረው እንቅስቃሴው የማይለይ መሆኑ የቡድኑን አዲስ ነገር የመፍጠር ችሎታ ማነስ የሚያሳይ ነው ሲሉ የቀድሞ…

ሀሰተኛ መረጃ የህወሓት የውጊያ ስልት በመሆኑ መረጃዎችን በሚገባ መመርመር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት የአሸባሪው ህወሓት አንዱ የውጊያ ስልት በመሆኑ የሚደርሱንን መረጃዎች በሚገባ መመርመር አለብን ሲሉ የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ገለጹ። የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንን የሆኑት ብርጋዴር…

ሀሰተኛ መረጃ የህወሓት የውጊያ ስልት በመሆኑ መረጃዎችን በሚገባ መመርመር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት የአሸባሪው ህወሓት አንዱ የውጊያ ስልት በመሆኑ የሚደርሱንን መረጃዎች በሚገባ መመርመር አለብን ሲሉ የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ገለጹ። የቀድሞ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንን የሆኑት ብርጋዴር…

ከ60 በላይ የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከ60 በላይ የግብርናና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ገቢን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። በኮሚሽኑ የኤክስፖርት ፕሮጀክቶች ፋሲሊቴሽን ዳይሬክተር ሳሙኤል አሰፋ ÷…