Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በ83 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ሆስፒታል መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ሺኒሌ ሆስፒታል መርቀው ከፈቱ፡፡   ሆስፒታሉ በ83 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ መሆኑን ነው ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ያስታወቁት፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋሸና ግንባር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋሸና ግንባር ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃንጥራር…

ዳያስፖራዎች የግል መገልገያ ዕቃዎቻቸውን ይዘው መግባት እንደሚችሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገናን በዓል ለማክበር ወደ አገር ቤት የሚመጡ ዳያስፖራዎች የግል መገልገያ ዕቃዎቻቸውን ይዘው መግባት እንደሚችሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች ወደ እንቅስቃሴ ማስገባት ያስፈልጋል – የገንዘብ ቢሮ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መደበኛ እንቅስቃሴ ማስጀመር እንደሚገባ የአማራ እና አሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ…

በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ገብነትንና አላስፈላጊ ጫናን በምርጫ ካርድ የመቅጣት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ በመግባትና አላስፈላጊ ጫና በመፍጠር ላይ የሚገኘውን የባይደን አስተዳደርና የዴሞክራት ፓርቲን በሜሪላንድ በምርጫ ካርድ ለመቅጣት ያለመ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ። የአሜሪካ ኢትዮጵያ ፐብሊክ ጉዳዮች…

በአማራ ክልል በህወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው በህወሓት የወደሙ ከ4 ሺህ የሚበልጡ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በክልሉ ያወደማቸው የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት በሚቻልበት ሁኔታ…

ምሁራን ስለሰላምና ስለብሄራዊ መግባባት ማጥናትና መፍትሄ መጠቆም ይጠበቅባቸዋል – አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለሰላም፣ ስለሀገራዊ ጥቅምና ስለብሄራዊ መግባባት ማጥናትና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን መጠቆም ከምሁራን እንደሚጠበቅ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ገለጹ። አቶ ታዬ ይህንን ያሉት በጅማ ዩኒቨርስቲ "የውጭ ተፅዕኖ እና የዩኒቨርስቲ…

የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ህዋ ላይ ማስተማር ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ህዋ ላይ ማስተማር ጀመሩ። የጠፈር ተመራማሪዎቹ ክብደት የሌለው አካባቢ በቁሶች እና በኦፕቲክስ እንቅስቃሴ ላይ ያለውን ተጽእኖ በሚመለከት የፊዚክስ ትምህርት በቀጥታ ስርጭት ለህዝብ አድርሰዋል፡፡ ጠፈርተኞቹ…

ፕሬዚዳንት ራማፎሳ አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ እንደማይካፈሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እንደማይካፈሉ የፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤቱ ሚኒስትር ሞንድሊ ጉንጉቤሌ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ በምታዘጋጀው እና በምትመራው ስብሰባ ላይ የማይሳተፉበት…