የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችና አካታች አገራዊ ምክክር አስፈላጊነት ላይ ተወያይቶ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ኅዳር 30 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የአገርን ህልውና ለማጽናትና ዴሞክራሲን ለማጎልበት የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን የፓርቲው ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገልፀዋል።
እንደ አቶ…