የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት ተከበረ Meseret Awoke Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ተኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበበ ከተማ ምክርቤት በተለያዩ ኩነቶች ተከብሯል። በክብረ- በአሉ የአዲስ አበባ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር እንዲሁም ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የመንገድ ደህንነት እና ኢንሹራንስ ፈንድ አገልግሎት ደንብ በመጠናቀቅ ላይ ነዉ – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ Meseret Awoke Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዲስ የመንገድ ደህንነት እና ኢንሹራንስ ፈንድ አገልግሎት ደንብ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ፡፡ ወ/ሮ ዳግማዊት በትዊተር ገጻቸዉ ባሰፈሩት ጽሁፍ እንዳስታወቁት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሬክስሩ ኒውስ ጋዜጠኞች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የከተማዋን ሰላማዊነት ለዓለም በማሳየት ላይ ናቸው Mekoya Hailemariam Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያኑ መገናኛ ብዙሃን ከዓለም የሚደብቁትን እውነታ በመግለጥ የሚታወቁት የብሬክስሩ ኒውስ ጋዜጠኞች ወደ አዲስ አበባ በመምጣት የከተማዋን ሰላማዊነት ለዓለም በማሳየት ላይ ናቸው። ጋዜጠኛ ኢዩጂን ፒሩየር እና ራኒያ ካሌክ አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ሠራተኞች በደብረብርሃን ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስታትስቲክስ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች ከሰሜንና ደቡብ ወሎ ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ባደረሰው የሽብር ጥቃት ተፈናቅለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤይሩት የ’በቃ’ ንቅናቄ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ’በቃ’ ንቅናቄ አካል የሆነውና ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጫና የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በሊባኖስ ቤይሩት ከተማ ተካሄደ። ‘እኔ የአባቶቼ ልጅ ነኝ’ በሚል መሪ ሀሳብ በቤይሩት ‘ዳውንታውን‘ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በላልይበላ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የከፋ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ Meseret Awoke Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ (2014) አሸባሪው ቡድን በላልይበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያደረሰው ውድመት ቡድኑ ጸረ- ኢትዮጵያ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠበት መሆኑን የጋይነት ጋሸና ግንባር ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ አቶ ሲሳይ ዳምጤ ገልጸዋል፡፡ ቡድን ላልይበላን ወርሮ በቆየበት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ኢትዮጵያን የማዳከም ዘመቻ አካል መሆኑን ተገንዝበን ህጋዊ አማራጭ ልንጠቀም ይገባል – አቶ አቤ ሳኖ Feven Bishaw Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ኢትዮጵያን የማዳከም ዘመቻ አካል በመሆኑ “ህጋዊ የምንዛሬ አማራጮችን ብቻ መጠቀም ይገባል” ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ አቶ አቤ ሳኖ፤ በህገ-ወጥ መንገድ የሚመነዘር የውጭ አገር ገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ45 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል ከ45 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ17 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ እና የማዕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል ተቋቋመ Feven Bishaw Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል በይፋ መቋቋሙ ተገለፀ፡፡ ማዕከሉ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመ ሲሆን ÷በመድረኩ የዓባይ ውሃና የተፋሰሱ ሀገራትን ፍላጎት እንዲሁም አሁናዊ የሀገሪቷ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በሚመለከት ጥናታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ሽብርተኛውን ህወሃት ማውገዛቸዉ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ Feven Bishaw Dec 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ሽብርተኛውን ህወሃት ማዉገዛቸዉ የሚበረታታ እና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷በኢትዮጵያ ሉአላዊነት እና ክብር ላይ…