የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሰብል ስብሰባ ለተሰማሩ ተማሪዎችና መምህራን አድናቆታቸውን ገለጹ Mekoya Hailemariam Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተያዘው ሳምንት በሰብል ስብሰባ ለተሰማሩ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በተያዘው ሳምንት የአርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የበቃ” ዘመቻ አካል የሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በጣሊያን፣ ስፔን እና አውስትራሊያ ተካሄደ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የበቃ" ወይም '#NoMore' ዘመቻ አካል የሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በጣሊያን ቱሪን፣ ስፔን ማድሪድ እና አውስትራሊያ አዴላይድ ከተማ ተካሄደ። ሰልፉ በሁለቱ ከተሞች በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጸጥታ ሃይሉና ህዝቡ ተቀናጅቶ በመስራቱ በመዲናዋ ላይ የታቀደው የጥፋት ሴራ ከሽፏል – ዶ/ር ቀነአ ያደታ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ሃይሉ እና የከተማው ህዝቡ ተቀናጅተው በጋራ በመስራታቸው አዲስ አበባ ላይ የታቀደው የጥፋት ሴራ መክሸፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና የጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ቀነአ ያደታ ገለጹ፡፡ ዶክተር ቀነአ በፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች የዘማች ቤተሰብ አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ግንባር የዘመቱ አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ የትምህርት ማህበረሰቡ የትምህርት ሚኒስቴርና የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጥሪን በመቀበል ነው የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የሰበሰቡት፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዴሞክራሲ በአሜሪካ ቁልቁል እየተንሸራተተ መሆኑን ጥናት አመላከተ Alemayehu Geremew Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናው ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ ቾንግ ያንግ የምጣኔ ሐብት ጥናቶች ኢኒስቲትዩት “ለአሜሪካ ዴሞክራሲ 10 ጥያቄዎች ” በሚል ርዕስ የሠራውን ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ እንደ ኢንስቲትዩቱ አሜሪካ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ዴሞክራሲን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ያሉበትን የግንባታ ደረጃ ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጎተራ ፑሽኪን፣ የቦሌ ሚካኤል ቡልቡላ እና የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጎሮ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ያሉበትን የግንባታ ደረጃ ጎበኙ፡፡ ከንቲባዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት የመስህብ ስፍራዎችና የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ማጣታቸው ተመለከተ Feven Bishaw Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በጦርነቱ ምክንያት ከጎብኚዎች ያገኝ የነበረውን 7 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ማጣቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሐረሪ ክልል ተከበረ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሐረሪ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ተከብሯል። በዓሉ ”ወንድማማችነት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን ሊቆም ይገባል – ቢለኔ ስዩም Alemayehu Geremew Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ አሸባሪው ህወሓት ኢኮኖሚውን፣ ፖለቲካውን እና መከላከያ ኃይሉን ተቆጣጥሮ የቆየ አምባገነን እና ጨፍጫፊ ቡድን እንደነበር አስታውሰዋል። ይህ ቡድን…
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ilrzSFOBvtQ