አሸባሪው ህወሃት በጋሸናና በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ ዜጎችን በጅምላ ጨፍጭፏል- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በጋሸናና በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
እነዚህ ጥቃቶች የአሸባሪ ቡድኑን ትክክለኛ ማንነት የገለፁ ናቸው ብለዋል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር…