የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የኩዌትን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተደረገ Feven Bishaw Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከኩዌት አቻቸው ከሊፋ ሙሳዱ ሀማዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ÷ሁለቱ ሀገራት በቀጣይ በንግድና መዋዕለ ነዋይ ፍሰት ላይ በጋራ መሰራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች “የ1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ Mekoya Hailemariam Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች "የ1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት ጥሪ የአውሮፓውያኑን አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ የዲፕሎማሲ ጫናዎች መሻሻል አሳይተዋል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Mekoya Hailemariam Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ የዲፕሎማሲ ጫናዎች መሻሻል ማሳየታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የቻይና አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዚህ በኋላ የትኛውም ጠላት ኢትዮጵያን ለመድፈር አይሞክርም- ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ Mekoya Hailemariam Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከዚህ በኋላ የትኛውም ጠላት ኢትዮጵያን ለመድፈር የሚሞክር አይመስለኝም” ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። በህዝብ ሃይል ከስልጣን ተገፍቶ የወጣው አሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው Meseret Awoke Dec 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ ሰልፉ በኢትዮጵያ ላይ የሚካሄደው ጣልቃ ገብነት ''ይብቃ'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡ የዩኒቨርሲቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ ለፕሬዚዳንት ባይደን አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ በቀሰቀሰው ግጭት በርካታ ዜጎችን ለከፋ ችግር መዳረጉን አስረዳ Melaku Gedif Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ በቀሰቀሰው ግጭት በርካታ ዜጎችን ለከፋ ችግር መዳረጉን አብራርቶላቸዋል። በጋምቤላ ክልል የተወለደውና በአሜሪካ ሚኔሶታ ኦስቲን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Melaku Gedif Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 616 ዜጎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአራዳ ክ/ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አስረከበ Melaku Gedif Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለከተማ ከህዝብ ያሰባሰበውን ከ12 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን የእለት ደራሽ ምግቦች ግንባር በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል። የከተማ አስተዳደሩና የክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስችኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ ከአሸባሪው የሕወሐት እጅ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ አወጀ Melaku Gedif Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስችኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ ከአሸባሪው የሕወሐት እጅ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰላምንና ጸጥታን ለማስፈን እንዲሁም የሕዝብንና የንብረትን ደኅንነት ለመጠበቅ ሲባል ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ አወጀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰበር ዜና፤ የወገን ጦር ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ተቆጣጠረ Mekoya Hailemariam Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሸናን ግንባር ምሽጎች ደርምሰው የአሸባሪውን አከርካሪ የሰበሩት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ተቆጣጠሩ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…