የሀገር ውስጥ ዜና ነፃ የወጡ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስተባብር ቡድን ተቋቋመ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ቡድን ነፃ የወጡ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስተባብር ቡድን ማቋቋሙን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነፃ የወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በኩዌት ጉብኝት እያደረገ ነው Feven Bishaw Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በኩዌት ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከኩዌቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ሼክ ሳባህ ካሊድ አልሃምድ አልሳባህ ጋር በኢትዮጵያና በኩዌት የሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከበ Melaku Gedif Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሰብል ከመሰብሰብ በተጨማሪ አርሶ አደሮች ወቅቱ የሚጠይቀውን ምርት አምርተው ለገበያ እንዲያቀርቡ ለማድረግ የማኅበረሰብ አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያሰባሰቡትን ድጋፍ ለመከላከያ ሚኒስቴር አስረከቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን በተለያዩ የሥራ መስኮች የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሁለተኛ ጊዜ ያዋጡትን 23 ሺህ 655 የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለመከላከያ ሚኒስቴር አስረከቡ፡፡ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለህልውና ዘመቻ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ደጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ለህልውና ዘመቻው እንዲውል ያሰባሰቡትን ድጋፍ አስረክበዋል፡፡ ድጋፉን ያስከቡት ተቋማት÷ የአዲስ አበባ ሴቶች ህጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ የሴቶች ማኅበር፣ የብልጽግና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከቻይና ጋር ያላት ግንኙነት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ማደጉን ፕሬዚዳንት ፑቲን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያዉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸዉ ከቻይና ጋር ያላት የሁለትዮሽ ግንኙነት ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ማደጉ እንዳስደሰታቸው ገለፁ። ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸዉ ባዘጋጀችው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ በቪዲዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀይላት ጣልቃ ገብነትን የመከላከሉን ስራ ምሁራን በእውቀትና ልምዳቸው እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምእራባውያን ጫና እና የምሁራን ሚና" በሚል ሃሳብ በመዲናዋ የውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን÷ ኢትዮጵያን የሚያቆም እና የሚያስቀጥል ተግባር ተባብረን እንስራ ሲሉ ምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በውይይቱ እየተሳተፉ የሚገኙ ምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ህወሓት አባላትም ሆኑ የዘረፉት ንብረት ከአማራ ክልል እንዳይወጡ ሕዝቡ እርምጃ እንዲወስድ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Dec 1, 2021 0 አዲስ ፣አበባ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተደመሰሰ ያለው የአሸባሪው አና ወራሪው ህወሓት አባላትም ሆኑ የዘረፉት ንብረት ከአማራ ክልል እንዳይወጡ ሕዝቡ እርምጃ እንዲወስድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጥሪ አቀረቡ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Dec 1, 2021 0 አዲስ ፣አበባ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ የጎንደር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡ የሁለቱ ተቋማት ሠራተኞች በጎንደር ከተማ ጠዳ ቀበሌ በመገኘት ነው የዘመች…