Fana: At a Speed of Life!

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉብኝት ቤጂንግ ለኢትዮጵያ ያላትን አጋርነት በተግባር ያረጋገጠችበት ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጉብኝት ቤጂንግ ለኢትዮጵያ መንግስት ያላትን አጋርነትና የጠበቀ ወዳጅነት ዳግም በተግባር ያረጋገጠችበት ነው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የዲፕሎማሲና የህግ…

በጋሸና እና ሌሎች ግንባሮች የተቀዳጀነው ድል አሸናፊነታችን ቅርብ መሆኑን ያሳያል – የቀድሞ ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በጋሸናና ሌሎች ግንባሮች በወገን ጥምር ሃይል የተመዘገበው ድል የኢትዮጵያውያን አሸናፊነት ስለመቅረቡ የሚያሳይ ነው ብለዋል የቀድሞ ሰራዊት አባላት።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት እና ለ22…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ።   አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የልማት ተግዳሮቶችን በተለይም…

የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት 4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ወደ አገር ውስጥ ገብቷል- የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ካቀደው 8 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ውስጥ በመጀመሪያ ዙር 4 ሚሊየን ኩንታል ማስገባቱን የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ ተጨማሪ 4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ በሚቀጥሉት 15 ቀናት ወደ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ለማክበር ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከዲር ጁሃር ገለጹ።   ከንቲባው በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት “ወንድማማችነት ለኅብረ ብሔራዊ…

አምባሳደር ሬድዋን ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ። አምባሳደር ሬድዋን ለሴኔጋል፣ ለዚምባብዌ፣ ካሜሩን እና ለኮቲዲቯር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ነው…