የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደህንነትና በጸጥታ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን በንቃት መከላከል ያስፈልጋል- ኤጀንሲው ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደህንነትና የጸጥታ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን ለመቀነስ ጥብቅ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳሰበ። ኤጀንሲው ሁለተኛውን የሳይበር ሳምንት ምክንያት በማድረግ ቁልፍ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች በጥር ወር በድጋሚ ይከፈታሉ-ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በኮቪድ-19 ምክንያት ተዘግተው የቆዩት የሀገሪቱ ትምህርት ቤቶች በጥር ወር በድጋሚ እንደሚከፈቱ አስታውቀዋል፡፡ በሀገሪቱ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ባለፈው ዓመት መጋቢት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ አስመልክቶ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ ውጤትን መሰረት አድርጎ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በነገው እለት ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዞኖችና አንድ ወረዳ ራሳቸውን ችለው በክልልነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ዝርፊያ ምክንያት ለተፈናቃዮች እርዳታ ማቅረብ አልተቻለም Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በእርዳታ መጋዘኖች ላይ በፈፀመው ዝርፊያና ትራንስፖርት ችግር ምክንያት ለሁሉም ተፈናቃይ ወገኖች በቂ እርዳታን ማቅረብ እንዳልተቻለ ተገለፀ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ ንፁሃን ከአፋር ክልል የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ ! የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህንድና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሁለቱ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ገልጸዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒትሮች ይህን ያሉት÷ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች አሰቃቂ ወንጀሎች መፈጸሙን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች ዓለም አቀፍ ሕግ ድንጋጌዎች እና ሰብዓዊ ሕግጋትን በመጣስ በሰላማዊ ዜጎች አሰቃቂ ወንጀሎች መፈጸሙን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተጠቀሱት አካባቢዎች የተፈጸመውን ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጋዴዎች መደበኛ ስራቸውን እያከናወኑ ለፀጥታ ሃይሉ ድጋፍ እያደረጉ ነው Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ ነጋዴዎች መደበኛ ስራቸውን እያከናወኑ ለፀጥታ ሃይሉ የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ገለጹ፡፡ "እኛ በአሸባሪ ቡድኑ የሀሰት ወሬ የትውልድ ቦታችንን ለቀን የትም አንሄድም ያሉት ነዋሪዎቹ÷ ይልቁንም እየነገድን ለመላው…
የሀገር ውስጥ ዜና የስዊዘርላንዱ ፕሬዚዳንት ለጠ/ሚ ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊዘርላንዱ ፕሬዚዳንት ቡር ጋይ ፓርሜሊን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል። ፕሬዚዳንቱ በደስታ መልዕክታቸው በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ በሚያጠናክሩ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች…