ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የንፋስ ኃይል ማመንጫ በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች ነው Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ውስጥ የካርበን ልቀት መጠኗን ለመቀነስ የሚያስችላትን የንፋስ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖች በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች መሆኑን አስታወቀች፡፡ በዚህም በቢጫ ባህር በ40 ኪሎ ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውትድርና ሙያ ተሰናብቶ የነበረው ወታደር ዛሬ አሸባሪውን እያሳደደ ነው Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚወደው የውትድርና ሙያ የተሰናበተው ወታደር ተመስገን ማሞ ዛሬ አሸባሪውን እያሳደደ ነው፡፡ ተመስገን ማሞ ይባላል፤ ነዋሪነቱ አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነው። ከዚህ በፊት በወታደርነት ሙያ አገሩን ለአምስት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራችን አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን-የብላቴ ኮማንዶ ሰልጣኞች Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን አስፈላጊውን መስዋዕትነት ሁሉ ለመክፈልና ሀገርን ለማዳን መዘጋጀታቸውን በብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ያሉ የኮማንዶ ሰልጣኞች ገለጹ፡፡ ሰልጣኞቹ ሀገር ለመበተንና ሰላሟን ለመንሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ለአፍሪካ ሃገራት ስልጠና መስጠት ሊጀምር ነው Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ባስገነባው የስልጠና ማዕከል የመሪነት ክህሎት የተሰኘ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ከኬንያ የሚመጡ ሠልጣኞችንም በሚቀጥለው እሁድ ይቀበላል ነው የተባለው፡፡ ከጥቅምት 22 ቀን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የንፋስ ኃይል ማመንጫ በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች ነው Alemayehu Geremew Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ውስጥ የካርበን ልቀት መጠኗን ለመቀነስ የሚያስችላትን የንፋስ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖች በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች መሆኑን አስታወቀች፡፡ በዚህም በቢጫ ባህር በ40 ኪሎ ሜትር ርዝመት 150 የንፋስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው:: መድረኩ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ የዘረፉ ሶስት ተጠርጣሪዎች ተያዙ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ )ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ የዘረፉ ሦስት ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን በፈፀሙ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑንም ተገልጿል፡፡ የተደራጁ ዘራፊዎች ጥቅምት…
የሀገር ውስጥ ዜና የስኳር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ከ42 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን 42 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወዩ ሮባ ፥ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አሰባሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሰነዘረብንን ጥቃት በመመከት የአገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እንጠብቃለን – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ኃይል በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ አያሌ ዜጎች ላይ መከራና እንግልት በማድረስ የአገርን ሐብት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ትህነግ በውስጥና በውጭ እንዲሁም በሐሳብ በመድረክ ላይ በተደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር ወንድም ስም ከተቀመጠ ገንዘብ ለማውጣት የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ቡድኑ አባል በፈትለወርቅ ገብረእግዚያብሔር ወንድም ስም በባንክ ከተቀመጠ ገንዘብ 267 ሚሊየን ብር ለማውጣት የሞከሩ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በወንጀሉ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች…