የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን ኩባንያዎችን በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ያለመ የምክክር መድረክ ተከናወነ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ግዙፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በስፋት ኢንቨስት እንዲያደርጉ ያለመ የምክክር መድረክ በበይነመረብ ተካሂዷል። የምክክር መድረኩን የጀርመን- አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማድረግ ቁርጠኛ ናት – አምባሳደር ጊታ ፓሲ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ጠንካራ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቁርጠኛ መሆኗን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ አስታወቁ። በአምባሳደሯ የተመራ ሉዑክ ዛሬ የሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤፍ ኤም ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማሰራጨት ተከለከሉ Alemayehu Geremew Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማስተላላፍ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በሀገር ውስጥ ፈቃድ ያልተሰጣቸው የውጭ ሀገር የሬዲዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ባላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ ከሳውዲ አረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ ከሳውዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጃማል አብዱላህ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ አገሮች የቆየና ረጀም ታሪክ ያላቸው በመሆኑ በሁለተናዊ ዘርፎች በትብብር በመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት መሣሪያዎቹን ሲጨርስ ምላሱን መተኮስ ጀምሯል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የሐሰተኛ ወሬ ፈጣሪዎችንም ሆነ አስተላላፊዎችን ለሕግ እያቀረቡ ለማድረግ አካባቢውንና ቀዬውን አሁንም በንቃት መጠበቅ እንደሚኖርበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳስቧል። የመንግስት መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሁን ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ አሁንም ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ ትገኛለች Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አሁንም ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ እንደምትገኝ የደሴ ከተማ ሰላምና ደህንነት መምሪያ ገለፀ፡፡ ዛሬ ከቀትር በኋላ የከተማዋን ሰላም ለመረበሽ ኃሰተኛ ወሬን ሲያሰራጩ የነበሩ የሽብር ቡድኑ ተላላኪዎች ሀሳባቸው ሳይሳካላቸው ቀርቷል…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ቢሮው በተማሪዎች ላይ ምንም ዓይነት የምግብ መመረዝ እንዳልተገኘ ገለጸ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት 714 ተማሪዎች ላይ ምርመራ ተደርጎ ምንም አይነት የምግብ መመረዝ ችግር እንዳላጋጠመ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ እንደገለጹት፥ በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተመረጡ 61 ትምህርት ቤቶች አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሙከራ ደረጃ ሊጀመር ነው Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተመረጡ 44 የ1ኛና በ17 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱን ስርዓተ ትምህርት በሙከራ ደረጃ ለመተግበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሙከራ ትግበራው በህዳር 2014 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የጭነት፣ ማሽነሪዎች እና መሰል ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ተከለከለ ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የጭነት፣ ማሽነሪዎች እና መሰል ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት መመለሱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታቋል፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ምክንያት የወጣውን መመሪያ ቁጥር…
ቢዝነስ አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ…