የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ተግባር ህገ-ወጥ መታወቂያ እያዘጋጀ ሲያድል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ Melaku Gedif Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር የሚውል ህገ-ወጥ መታወቂያ በማዘጋጀት ሲያድል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የድሬዳዋ አስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ ኮሚቴ አስታወቀ። ግለሰቡ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በቁጥጥር ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ አካዳሚው 10ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ፍራሽ፣ አንሶላ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን እንዲሁም 4 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ የተላለፈ ማሳሰቢያ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 በሰሜን ሸዋ፣ በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞንና በሰሜን ወሎ አካባቢዎች ለምትገኙ ሁሉ፤ ሀ/ ለሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችንና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ከፍተኛ ማጥቃት ጠላት ነፍስ ውጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር የማፍረስ ሙከራው በኢትዮጵያ ብቻ የሚቆም ባለመሆኑ አፍሪካውያን የ “#በቃ” ንቅናቄን በስፋት መቀላቀል አለባቸው-አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ Melaku Gedif Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በሰብዓዊ መብትና ዴሞክራሲ ስም የሚደረገው አገር የማፍረስ ሙከራ በኢትዮጵያ ብቻ የሚቆም ባለመሆኑ አፍሪካውያን የ “#በቃ” ንቅናቄን በሰፋት መቀላቀል አለባቸው” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ጥሪ አቀረበ፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ሸጠው ለማትረፍ የሚጥሩ ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው-ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Melaku Gedif Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሸጠው ለማትረፍ የሚጥሩ ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው፤ የኢትዮጵያ ክብርና ሉአላዊነት በቆራጥ ልጆቿ ተከብሮ ለዘልአለም ይኖራል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር መዝመት ለአፋር ህዝብ ትልቅ መልዕክት አለው – አይሻ መሀመድ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደግንባር መዝመት ለአፋር ህዝብ ትልቅ መልዕክት እንዳለው የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መህመድ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ "የአፋር ተጋድሎ እና አገር የማዳን ጥሪ" በሚል ርዕስ ጉደይ ዙሪያ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ፣ የሚሰርቅ፣ የሚደፍር፣ለሴቶች ክብር የሌለው እና እራሱን አዋርዶ እኛንም ማዋረድ የሚፈልግ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የኮሎራዶ የሪፐብሊካን ምክትል ሊቀመንበር የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀሉ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሎራዶ የሪፐብሊካን ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ፐርሲላ ራሀን የጆ ባይደን መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የያዘውን አቋም መቃወማቸውን አስታወቁ፡፡ ምክትል ሊቀመንበሯ ከኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪል ካውንስል ጋር በነበራቸው ስብሰባ ነው የጆ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ Meseret Awoke Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል። ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም…