የሀገር ውስጥ ዜና ለመስኖ ልማት ስራዎች ውጤታማነት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል ተባለ Meseret Demissu Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በርካታ ቢሊየን ብር እያወጣች የምትገነባቸው የመስኖ ልማት ስራዎች የተሻለ ውጤታማ እንዲሆኑ መንግስት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ የግብርና ምሁራን ገለጹ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ተመራማሪ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ይሰጣል – አቶ አወል አብዲ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህዝብ እንግልት እና ሌብነትን በማስወገድ ጥራቱን የጠበቀ እና ተደራሽ አገልግሎት መስጠት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕስ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕዝብ ነጻነቱን የሚያስከብረው በክንዱ ነው – የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ነጻነቱንና ፍትህን ማግኘት የሚችለው በክንዱና በመስዋእትነት ነው አሉ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀንበር ፡፡ ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ከአሚኮ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ባደረጉት ቆይታ የአማራ ሕዝብ በጥንተ ጠላቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ተቋማት ትውልድን በስነ-ምግባር በሚያንፁ ተግባራት ላይ ሊያተኩሩ ይገባል Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት ተቋማት ትውልድን በስነ-ምግባር በሚያንፁና አንድነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ አተኩረው መስራት እንዳለባቸዉ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስገነዘበ። የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ባካሄደው 10ኛ ጠቅላላ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ ከ‘ካርዳኖ’ እና ‘ኢቴሪየም’ መስራች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና ቡድናቸው ከ‘ካርዳኖ’ እና ‘ኢቴሪየም’ መስራች ቻርለስ ሆስኪንሰን ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያሉትን ዋና ዋና የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እንዲሁም በግብርናው ዘርፍ የቴክኖሎጂ ምርምር ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔ እና ሕወሓትን በፋይናንስ፣ በቁሳቁስና መረጃ ሲደግፉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዳማ ከተማና አካባቢዋ ለአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ሕወሓት የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ 88 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የአካባቢ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር ምክትል ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በግሉ ዘርፍ የሚመራ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት አስቻይ ሁኔታዎችን እየዘረጋች ነው Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ግኝት እና አካታችነትን ታሳቢ ያደረገ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ አስታወቁ። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለ2 ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 18ኛው የኢኖቬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚያሰማሩ ሀገራት በተዘጋጀ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በተባበሩት መንግስታት ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ በየአራት አመቱ ለሚያሰማሩ ሀገሮች በተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ። የሰላም ማስከበር ማዕከል ለ2 ቀናት ባዘጋጀው መርሃ ግብር የመከላከያ ሰላም ማስከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ ከተመድ ተጠሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከተባበሩት መንግስታት ተጠሪ ኤሪክ ኦቨርቬስት ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ብርሃኑ በዚህ ወቅት ስለ ኢትዮጵያና ጂቡቲ ታሪካዊ፣ ስትራቴጂያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ገለፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅዱስ ሲኖዶሱ ለተፈናቀሉ ወገኖች 50 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ወሰነ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተዳረጉ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አሳልፏል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ…