የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል መሰብሰባቸው ተገለጸ፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለመሰብሰብ የዩኒቨርሲቲው …
የሀገር ውስጥ ዜና በሩብ ዓመቱ 73 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል Feven Bishaw Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም ሩብ ዓመት 73 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በ2014 ዓ.ም 407 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልልና በውጪ ሀገር የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እና በውጪ የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች 29 ሰንጋዎችን ጨምሮ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ድጋፎችን በወሎ ግንባር ለተሰለፈው የመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ Alemayehu Geremew Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባልሲሊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ትምህርት ቤት እና የዊልፍሬድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሣይንስ የትምህርት ክፍል ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ መሆኑን ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት አድርሷል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥ የማህበረሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤኮን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀለ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ- አሜሪካዊው የሙዚቃ አቀንቃኝ ኤኮን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቅሏል፡፡ በዓለም የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ አርቲስቶች እና የተለያዩ ባለሙያዎች ንቅናቄውን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ዝነኛው ሙዚቀኛ ኤኮን…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጋ መስኖ ልማት ዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ይፋዊ የዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ተካሄደ፡፡ አገራችን ለስንዴ ግዥ የምታወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ያለንን መሬት፣ ጉልበትና ሀብት በማቀናጀት ተግባራዊ ብናደርገው በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር በምትፈልገው አውድ ሁሉ በግንባር መሰለፍ ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳች አቤቤ Meseret Awoke Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና ፀጥታዋ የተጠበቀ የበለፀገች አገርን ለማስቀጠል አገር በምትፈልገው አውድ ሁሉ በግምባር ቀደምትነት መሰለፍ እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በኢትዮጵያ መፅሐፍ ቅዱስ ጥናት በተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንዱ ግዙፍ የመድኃኒት አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ጉብኝት አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንዱ ግዙፍ መድኃኒት አምራች ዙቪየስ ላይፍሳይንስ የመድኃኒት አምራች ድርጅት ስራ አስኪያጅ የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ፡፡ ውይይታቸውም÷ በቀጣይ የኢንቨስትመንት ቅደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሄዱ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ መርሃ ግብሩ "እኔ እያለሁ ወገኔ አይራብም"…