የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ምክንያት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል Feven Bishaw Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የጥፋት ኃይሉ ህወሓት በፈጸመው ወረራ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ከወር በፊት በነበረው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ ነን – የወንበራ የቀድሞ ሰራዊት አባላት Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓትና በግብረ አበሮቹ አማካይነት በአገራችን ላይ የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የወምበራ ወረዳ የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባላትና አባት አርበኞች ገለጹ፡፡ በቀድሞ ሰራዊት አባላት አዘጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ወር በተፈፀመ ወንጀል ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ደርሷል- ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ብቻ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ÷ በ2014 በጀት ዓመት ጥቅምት ወር በተፈፀመ የኤሌክትሪክ መሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ እና በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በከፍያለው ሽፈራ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ!…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ እንደተለመደው ሠላም ናት – ላውረንስ ፍሪማን Alemayehu Geremew Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒ አዲስ አበባ እንደተለመደው ሰላም ናት ፣ ይልቁንም የቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች ተሞልቷል ሲል የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጸ። ከ30…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 642 ዜጎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻ ቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ድርጊት ሊውሉ የነበሩ የተለያዩ ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ድርጊት ሊውሉ የነበሩ የተለያዩ ቁሳቁሶችና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎች በአፋር ክልል በጋላፊ ከተማ በተደረገ የቤት ለቤት ፍተሻ መያዛቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። አሸባሪው ቡድን ለጥፋት ተግባሩ ማስፈፀሚያ ለማዋል አስቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሬማ ከተማ ነዋሪዎች ለሰራዊቱ ከ200 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳወረሞ ወረዳ ሬማ ከተማ ነዋሪዎች በወሎ ግንባር ለተሰለፈው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ200 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል። የሚዳወረሞ ህዝባዊ ድጋፍ አስተባባሪ ወ/ሮ ባዩሽ ስመኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር መዝመት መነሳሳትን ፈጥሮልናል-የሀረር ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ወደ ግንባር ማቅናት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መነሳሳትን እንደፈጠረላቸው የሀረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስተሩን አርአያ ተከትሎ በመዝመት የሽብርተኛውን ቡድን ግብዓተ መሬት ከሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሳሌነት ሲጠቀሱ የነበሩት አንዳንድ የምእራቡ ዓለም ሚዲያዎች የጥፋትና የውሸት ምሳሌ እየሆኑ ነው-ምሁራን Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዜጠኝነት ትምህርት በምሳሌነት ሲጠቀሱ የነበሩት አንዳንድ የምእራቡ ዓለም ሚዲያዎች የጥፋትና የውሸት መገለጫዎች መሆናቸውን በግልጽ እየታዘብናቸው መጥተናል ሲሉ የዘርፉ ምሁራን ተናገሩ። አሜሪካና አንዳንድ የምዕራቡ አለም ሚዲያዎች…