አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የትብብር መስኮች ለማሳደግ ትኩረት ሰጥታ እንደምትሰራ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን አጋርነት ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነትን ባከበረ መልኩ መሆኑን በኢትዮጵያ የአገሪቱ ተጠባበቂ አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ገለጹ።
አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ኢትዮጵያና አዘርባጃን የጋራ…