Fana: At a Speed of Life!

በጉራፈርዳ ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የባህላዊ እርቀ ሠላም ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የባህላዊ እርቀ ሠላም ስነ ስርዓት አካሄዱ፡፡ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ተከስቶ የነበረውን…

ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው፣ ጠላት ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው፣ ጠላት ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

ስንተባበር ሸክማችን ይቀላል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍል ከተማ ወረዳ 8 በክረምት በጎ ፍቃድ እድሳት የተደረገላቸውን 69 የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረክበዋል። ይህን ተከትሎ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ…

በተለያዪ ችግሮች ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በሀገሪቱ የተለያዪ አካባቢዎች በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጥሪ አቀረበ፡፡ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች የሚያሳድሩትን ተፅዕኖ መቋቋም…

በምእራብ ግንባር በማይጠብሪ የሚገኘው የአሸባሪው ህወሓት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ በአየር ተመታ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በምዕራብ ግንባር ማይጠብሪ የሚገኘው የአሸባሪው ህወሓት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ በአየር ኃይል መመታቱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ …

በጎንደር ከተማ ህግ ተላልፈዋል የተባሉ 53 የፀጥታ አካላት እንዲጠየቁ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ህግ ተላልፈዋል የተባሉ በ53 የፀጥታ አካላት እንዲጠየቁ መደረጉን የጎንደር ከተማ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ገለፀ። የመምሪያው ኃላፊ አቶ ፋሲል ሰንደቁ ÷ በከተማዋ የእገታ ወንጀል፣ ህገ ወጥ የጥይት ተኩስና ተጀራጅቶ ዘረፉ ዋና ዋና…

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሪከርድን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ዛሬ በተደረገው የቫሌንሺያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የርቀቱን የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች፡፡ አትሌቷ 1 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ በመግባት ነው አሸናፊ የሆነችው፡፡ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት…

የናይጄሪያ የዲፕሎማቶችና ባለሀብቶች ልዑክ ጅማን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ አምባሳደርና የአፍሪካ ህጻናት ተሰጥኦ አግኝ ፋዉንዴሽን መስራችና ፕሬዚዳንት በዶክተር ኢንጂነር ኖዋህ ዳላጂ የተመራ የዲፕሎማቶችና ባለሀብቶች ልዑክ በጅማ ጉብኝት እያካሄዱ ነው። የልዑክ ቡድኑ አባላት ትናንት ጅማ ሲደርሱ የጅማ ከተማ…

በአዲስ አበባ እድሳት የተደረገላቸው 69 የአቅመ ደካማ ቤቶች ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍል ከተማ ወረዳ 8 በክረምት በጎ ፍቃድ እድሳት የተደረገላቸው 69 የአቅመ ደካማ ቤቶች ርክክብ እየተደረገ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እድሳት የተደረገላቸው የአቅመ ደካማ ቤቶችን…

የደቡብ ጎንደር ዞን ዘማች የሚሊሻ አባላት አሸኛኘት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ስር ከሚገኙ 18 ወረዳዎች የተውጣጡ የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ለሦስተኛ ጊዜ ወደ ግንባር ለመዝመት በነፋስ መውጫ ከተማ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ሀገር እና ሕዝብ የጣለባቸውን…