የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ለሰራዊቱ ከ54 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባሰበ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ54 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የክፍለ ከተማው አስተዳደር ገለጸ። የክፍለ ከተማው ዋና አስፈፃሚ ወይዘሮ ሽታዬ መሀመድን ጨምሮ የክፍለ ከተማው አመራሮች ወረዳ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ Meseret Awoke Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በደቡብ ሱዳን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይቷል። ተወያዮቹ የህወሓትን አፍራሽ ተግባር እና ከአንዳንድ የዓለም አቀፍ አካላት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ እየደረሰ ያለውን አላስፈላጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ አርሲ 52 የአሸባሪ ቡድን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ከተማ የአሸባሪ ቡድኑ ህወሃት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማ አስተዳደሩ የአስተዳደርና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ገለፀ። በፀጥታ አካላት በተካሄደው ዘመቻ የትህነግ አሸባሪ ቡድን አባላት ናቸው ተብለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደቡብ ክልል የተውጣጡ የቀድሞ የሰራዊት አባላት በግንባር መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቀሉ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከተለያዩ ዞኖችና አካባቢዎች የተውጣጡ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ፣ ተመላሽ የሰራዊት አባላትና ሚሊሻዎች በዛሬው ዕለት በግንባር መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም የሃያላኑ የኢኮኖሚ ፉክክር ቻይና ቀዳሚ ሆነች Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የሃያላኑ የኢኮኖሚ ፉክክር ቻይና አሜሪካን በመበለጥ ቀዳሚ ሃገር መሆኗ ተገለፀ። እንደ ዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ ተንታኝና አማካሪ ተቋም ማክ ኪንሴይ ሪፖርት፥ ቻይና በዓለም ከፍተኛ ሃብት በማካበት አሜሪካን በመብለጥ ቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይላሉ? Meseret Awoke Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ስለ ኢትዮጵያ እውነት እየመሰከሩ ነው፡፡ በዚህም በጌቲ ኢሜጅስና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት በፎቶ ጋዜጠኝነት እየሰራ የሚገኘው ጀማል ካውንተስ እና ራስመስ ሶንድሪስ ስለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ነዋሪዎች ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር ህልውና ላይ የተደቀነውን አንገብጋቢ የህልውና አደጋ በሁሉም ዘርፍ ርብርብ በማድረግ የህልውና ዘመቻ ግብረ ሃይል አቋቁሞ በአጭር ጊዜ የሚተገበር መርሃግብር መንደፉን የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክተት አዋጅ ጥሪው የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ ነው Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓትን ለመደምሰስ ለተጠራው የክተት አዋጅ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ እንደሆነ የደቡብ ክልል የመንግሥት ተጠሪ የሆኑት አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። አቶ ጥላሁን ከበደ እንደሚሉት እንደ ደቡብ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋይዘር ክትባት እድሜያቸው 12 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሰዎች መስጠት ሊጀመር ነው Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍቢሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ትናንት በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የኮቪድ19 ክትባት ዘመቻን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሯ በመግለጫቸው ፋይዘር የተሰኘው ክትባት በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ በክልል 65 ከተሞች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታ አካላት ጋር የአካባቢያችንን ሰላም እየጠበቅን ነው- የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃረሪ ከተማ ነዋሪዎች ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢያቸውን ሰላም እየጠበቁ እንደሚገኙ ገለጹ፡፡ የሀረሪ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችም በከተማው ማህበረሰብ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰላምን የማስጠበቅ ስራዎችን ተዘዋውረው…