Fana: At a Speed of Life!

በትምህርቱ ዘርፉ ተጨማሪ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትምህርቱ ዘርፍ የሚደረገውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ እንደሚገባ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የዩኔስኮ ዋና ዳይሬክተር ኦድሪ አዙላይ ባዘጋጁት የዓለም አቀፉ የትምህርት…

ዩኒቨርሲቲው የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የስንቅ ድጋፍ በታችጋይንት ለሚገኘው የወገን ጦር አስረክቧል፡፡   በዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ጉዳዮች ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አቶ ገደፋው ሽፈራው ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…

ወርልድ ቪዥን በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን 2 ሚሊየን 48 ሺህ ብር የሚገመት የመጠጥና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ በሰሜን ጎንደር ዞን በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ 1 ሺህ 500 ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ፕሮጀክት የደንቢያና…

የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት አይቻልም – የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ችግር በውጪ አገራት ጣልቃ ገብነት ሊፈታ እንደማይችል እና መፍትሄው ከውስጥ መምጣት እንዳለበት የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አምባሳደር ቲቦር ናዥ እና አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ ተናግረዋል። አምባሳደሮቹ…

የአየር ንብረት ለውጥ አዲሱ የአሜሪካና ቻይና ግንኙነት ማጠናከሪያ ነው – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የአየር ንብረት ለውጥ አዲሱ የአሜሪካ እና ቻይና የትብብር መስክ መሆኑን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከአሜሪካው አቻቸው ጆ ባይደን ጋር ባደረጉት በበይነ መረብ ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ቻይና እና አሜሪካ በፓሪስ…

ምዕራባውያንና መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ስለጦርነቱ መነሻ እውቅና መስጠት አይፈልጉም – ኢ/ር ግደይ ዘረዓጽዮን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያንና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃኖቻቸው ለሴራና ለሀሰት ፕሮፓጋንዳ በመቆማቸው ለጦርነቱ መነሻ ምክንያት እውቅና መስጠት እንደማይ ፈልጉ የህወሓት መስራችና አንጋፋ ፖለቲከኛ ኢንጂነር ግደይ ዘረዓጽዮን ገለጹ። ኢንጂነር ግደይ ዘረዓጽዮን…

የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት፥ እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው። በተቀናጀ ጥረታችን…

የጤና ሚኒስቴርና የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴርና የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች በግንባር ዋጋ እየከፈሉ ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ደም በለገሱበት ወቅት፥ አሁን ባለው አገራዊ ሁኔታ ደም…

ዞኑ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እስካሁን ከ93 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎፋ ዞን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እስካሁን ድረስ ከ93 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ዞኑ ከነዋሪዎች ያሰባሰባቸውን 317 ሰንጋዎች፣ 44 በጎች 39 ፍየሎች እንዲሁም 72.25 ኩ/ል ሰንባች ምግብ ነክ ሸቀጦችን…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በብራስልስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን አሉታዊ አለም አቀፍ ጫናና ጣልቃ ገብነት በመቃወም በብራስልስ ከተማ በአውሮፓ ህብረት ቢሮ ፊት ለፊት ሠላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። የአውሮፓ ህብረት በሀገራችን ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም በበርካታ…