የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለጤና ሚኒስቴር 50 አምቡላንሶችን ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ የተደረጉት አምቡላንሶች የተሟላ መሣሪያ ያላቸውና 250 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ናቸው ተብሏል፡፡ ልገሳው የተደረገው በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለህብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ አዲስ አበባ እየገቡ ነው Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። የሕብረቱ ኮሚሽን የሚያዘጋጀው የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጥቅምት 4 እና 5 ቀን 2014 ዓ.ም በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር ከቀድሞው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከቀድሞው የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በምክር ቤቱ ሲከናወኑ በቆዩ ጉዳዮችና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኀብረት ስራ ቤተሰቦች በአማራና አፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኀብረት ስራ ቤተሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአማራና አፋር ክልሎች ለሚገኙ ወገኖች 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኀብረት ስራ ቤተሰቦች ድጋፉ ያደረጉት አልባሳት፣ ምግብ፣ የመገልገያና የንፅህና መጠበቂያ…
ቴክ ጀርመን አሽከርካሪ አልባ ባቡር ለህዝብ አገልግሎት አበቃች Alemayehu Geremew Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጀርመኑ ባቡር አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ዶቼ ባሀን ከሲመንስ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር በዓለማችን የመጀመሪያ የሆነውን ያለ አሽከርካሪ የሚንቀሳቀስ ባቡር ይፋ አደረገ፡፡ በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ ይፋ የተደረገው አሽከርካሪ አልባ ባቡር÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ በ44 ተራድኦ ድርጅቶች እስከ ወረዳ ድረስ የሰብዓዊ እርዳታ እየተሰራጨ ነው Meseret Awoke Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አስፈላጊው የሰብዓዊ እርዳታ በ44 ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች አማካኝነት እስከ ወረዳ ድረስ እየተሰራጨ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው በአሸባሪው ህወሓት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በተመሳሳይ አስተዳደሩ ባለፈው ሳምንት በአፋር ክልል በሽብር ቡድኑ ከቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አልጄሪያ በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ውይይት አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ የሁለቱ ሃገራት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ውይይት አድርገዋል። በአልጀሪያ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ለከተማ ተቋማዊና መሠረተ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከ209 ሚሊየን ብር በላይ አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በክልሉ በ ዩ አይ አይ ዲ ፒ ፕሮግራም በ2013 በጀት አመት የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም÷ የ2014 በጀት አመት ካፒታል ኢንቨስትመንት እቅድን (ሲ አይ ፒ) መርምሮ በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የተቃጣውን የሳይበር ጥቃት ሙከራ መመከት ተችሏል ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ግዙፍ ተቋማት የተቃጣውን የሳይበር ጥቃት ሙከራ መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው÷ በኢትዮጵያ የሁለተኛ ዙር የህዳሴ ግድብ ውኃ…