Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ላይ እየወጣ ያለው የሐሰት ዘገባ ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና አካል ነው- አቶ አባዱላ ገመዳ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሲኤንኤን ከሰሞኑ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ እያወጣው ያለው የሀሰት ዘገባ ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ዓለም አቀፍ ጫና አካል መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ። አቶ አባዱላ በተለይ…

ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል ጥቅምት 1 በመላ አገሪቷ ይከበራል-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 1 ቀን 2014 ዓ.ም ለ14ኛ ጊዜ በመላ አገሪቷ እንደሚከበር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። እለቱ “በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በማታና በርቀት ትምህርት መርሐ ግብር ያስተማራቸውን 6 ሺህ 163 የቅድመ ምረቃና ድሕረ ምረቃ ተማሪዎችን በወዳጅነት አደባባይ እያስመረቀ ነው። ከተመራቂዎቹ መካከል 155 የሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ…

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ 6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል። አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እያስመረቀ የሚገኘው ለ34 ኛ ዙር መሆኑ ተገልጿል።…

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ባቋቋሙት የአስቸኳይ ጊዜ ገንዘብ አሰባሰቢ ኮሚቴ አማካኝነት የተሰበሰበ 10 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው ምግብና አልባሳት በአሸባሪው የህውሃት ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። ኮሚቴው በአሜሪካና አውሮፓ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ  ከቻይና  አምባሳደር ዛሆ ዛይሁዋንና ከቻይና የኢኮኖሚ እና የንግድ ጉዳዮች ሚኒስተር ኮንስላር ሩ ያንግ ዪ ሃንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በሁለቱን ሀገራት የረጅም ጊዜ የኢንቨስትመንት ግንኙነት…

የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ ለጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ ጨምሮ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ መሪዎቹ በላኩት የደስታ መግለጫ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ…

አዲሱ ምዕራፍ የራሳችንን ጉዳይ በራሳችን እንደምንፈጽም ያሳየ ነው- ዶክተር ሄኖክ ስዩም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመረው አዲስ ምዕራፍ የራሳችንን ጉዳይ በራሳችን እንደምንፈጽም ያሳየ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሄኖክ ስዩም ገለጹ። አዲሱ ምዕራፍ ጉዳዮቻችንን በራሳችን አቅም…

ተፎካካሪ ፓርቲዎች በአዲሱ ካቢኔ መካተታቸው የሀገሪቱን እድገትና አንድነት ያጠናክራል- የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የሚኒስትሮች ሹመት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካተታቸው የሀገሪቱን ዕድገትና የሕዝቦችን አንድነት እንሚያጠናከር የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ሹመቱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የዋናው መ/ቤትና ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ አልምፀሃይ ጳውሎስ እና የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር…