የሀገር ውስጥ ዜና የስልጤ ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ሰበሰበ Meseret Awoke Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስልጤ ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በ4ኛው ዙር የሀብት አሰባሰብ መርሃግብር ከ18ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ሀብት መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የዞኑ ሴቶችና ወጣቶች የ4ኛው ዙር የሀብት አሰባሰብ መርሃ ግብር አካል የሆነ ከ3 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን ነዋሪዎች ለ5ኛ ዙር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሀብት በገንዘብና በአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ አሸባሪው ህውሓት በኢትዮጵያን ህዝብ ላይ የደቀነውን የህልውና አደጋ በመረዳት ግንባር ላይ ለሚገኘዉ ለጀግናው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሆሳዕና ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚቀላቀሉ ዘማቾች በክብር ተሸኙ Tibebu Kebede Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቱን ከአሸባሪው የሕወሐት ሴራና የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት በጋራ ህዝባዊ ተሳትፎ በመመከት የቀደመ የጀግንነት ታሪኳን መድገም እንደሚገባ ተገለፀ። በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ አመራሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለቱ ክፍለ ከተሞች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ Tibebu Kebede Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ቁሳቁስ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። ክፍለ ከተሞቹ በአማራ ልማት ማህበር (አልማ) አስተባባሪነት በአማራ ክልል በአሸባሪውና ወራሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ እና አልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚድ ዋይፈሪዎች ማህበር በአማራ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ጤና ተቋማትና ለተፈናቀሉ ወገኖች 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁስና አልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ግንኙነት የነበራቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚከለክላቸው ተግባራት በመሳተፍና ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ግንኙነት ፈጥረው ለጠላት እገዛ በማድረግ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። ከተጠረጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ ግዴታችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – የአራዳ ክፍለ ከተማ ሴቶች ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገር መከላከያ ሠራዊት ስንቅ ከማዘጋጀት ባሻገር የሚጠበቅባቸውን ሌሎች አገራዊ ግዴታዎችን ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ ሴቶች ገለጹ፡፡ የክፍለ ከተማው አስተዳደርና የእናት አገር ጥሪ ኮሚቴዎች ባስተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባእከር ጊዜያዊ የፖሊስ ማሰልጠኛ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይሎች አስመረቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የባእከር ጊዜያዊ የፖሊስ ማሰልጠኛ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የአማራ ልዩ ኃይል አባላት አስመርቋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ…
የዜና ቪዲዮዎች የፋና ላምሮት ምዕራፍ 9 ቅድመ ማጣሪያ Amare Asrat Nov 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=8A-HDWckqSc