“የውጭ ጫናው ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አፍሪካም ትጠነክራለች ከሚል ስጋት የመነጨ ነው” – አባዱላ ገመዳ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ እየመጣ ያለው የውጭ ጫና ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን አስጠብቃ ጠንክራ ከወጣች አፍሪካም ትጠነክራለች ከሚል ስጋት የመነጨ መሆኑን አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ፡፡
አቶ አባዱላ ገመዳ ÷ ኢትዮጵያ ላይ የውጭ ጫና እየበረታ የመጣው መንግሥት በሁሉም…