Fana: At a Speed of Life!

በንፁሃን ዜጎቸ ላይ ጥቃት ለመፈፅም በህቡዕ  ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ  እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉጂ ዞን በንፁሃን ዜጎቸ ላይ ጥቃት ለመፈፅም በህቡዕ  ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ  እርምጃ መወሰዱን ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን አረጋገጡ ከሽብርተኛው ህወሓት ጋር ጥምረት በመፍጠር በኦሮሚያ ክልል አንድ አንድ…

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የስራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የመንግስት ምስረታ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ለአዲሱ ሚኒስትርም የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን…

ከመቼውም ጊዜ በላይ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ወሳኝ ነው – አቶ አባ ዱላ ገመዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመቼውም ጊዜ በላይ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ወሳኝ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ልማት ማህበር የቦርድ ሰብሳሲ አቶ አባ ዱላ ገመዳ ተናገሩ። በዛሬው ዕለት በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የከተማው አስተዳደር ለ11ዱ ክፍለ ከተሞች ዋና ስራ አስፈፃሚዎችን ጨምሮ ለዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡ ሹመት የተሰጣቸው ሰዎች፣ የተሾሙበት ተቋም እና ኃላፊነትም…

የማዕረግ ተሿሚዎች ለተጨማሪ ግዳጅና ሀላፊነት ራሳችሁን ማዘጋጀት ይገባል – ብ/ጄ ዶ/ር ሀይሉ እንዳሻው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጦር ሀይሎች ኮምፕሬሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ የስራ አፈፃፀምና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አመራሮችና አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የሆስፒታሉ አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ዶክተር ኃይሉ እንዳሻው ተሿሚዎች…

አቶ ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ አምባሳደር ባርሊ ሻሮን ከተመራው የእስራኤል ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ…

የዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ አለባቸው ደሳለኝ እንደገለጹት÷ በተለያዩ ሀገራት የምንገኝ የዲያስፖራዎች ለሰራዊታችን ከምናደርገው የገንዘብ ድጋፍ…

በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የኦሮሚያና የሐረሪ ክልሎች የሴት አደረጃጀቶች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ። የድጋፉ አስተባባሪ በቀድሞ ስሙ የሴቶች ህጻናትና…

ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የተወሰነባቸው የተመድ ሠራተኞች የህወሓትን ሴራ ሲያስፈጽሙ ነበር- አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የተወሰነባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች የተቋማቸውን የሙያ ሥነ ምግባር በመጣስ ፖለቲካዊ አቋም ይዘው የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን ሴራ ሲደግፉና ሲፈጽሙ እንደነበር አምባሳደር ታዬ አጽቀ…

ታንዛኒያዊውፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያዊው ደራሲ ፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የሥነ-ፅሁፍ ዘርፍ ተሸላሚ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ተሸላሚ መሆናቸውን ያስታወቀው የስዊድን አካዳሚ ሲሆን መረጃዎች እንደሚያመላክቱት አሸናፊ ያደረጋቸው ሥነ-ፅሁፍም በቅኝ ግዛት አስከፊነት እና…