Fana: At a Speed of Life!

በፖለቲካ ልዩነት ለዘመናት የዘለቀውን መጠፋፋት ለማስቀረት መሠረት የጣለ እርምጃ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የካቢኔ ሹመት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች መካተታቸው በፖለቲካ ልዩነት ለዘመናት የዘለቀውን መጠፋፋት ለማስቀረት መሠረት የጣለ እርምጃ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ። አዲስ የተመሰረተው መንግስት…

የአውሮፓ ህብረት ለሁለተኛ ጊዜ የለገሰው ሰብዓዊ ድጋፍ መቀሌ ደረሰ

አዲስ አበባ፣መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለሁለተኛ ጊዜ የለገሰው ሰብዓዊ ድጋፍ መቀሌ መድረሱን ብሄራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በትግራይ ክልል በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ…

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ ከጣልያን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር እና የትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒስትር ማዕረግ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የህዳሴ ግድብ ዋና ተደራዳሪና አማካሪ የሆኑት ዶክተር ኢንጂነር ሾለሺ በቀለ ከጣልያን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር እና የትብብር ሚኒስትር ማርያ ሰረኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህም በወቅታዊ የኢትዮጵያ…

በነገሌ ከተማና በምዕራብ ወለጋ ላሎ አሰቢ ወረዳ ለችግረኛ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የነከሌ ከተማና በምዕራብ ወለጋ ዞን በላሎ አሰቢ ወረዳ ለሚገኙ 371 የችግረኛ ቤተሰብ ህፃናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁና የደንብ ልብስ ተበረከተ። የነገሌ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ በዛብህ በከተማው ለሚገኙ 181…

መንግስት የያዘውን እቅድ እንዲያሳካ የድርሻችንን እንወጣለን -የአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው መንግስት አገሪቱን አሁን ከገጠማት ውስብስብ ችግር ታድጎ ተስፋ የተጣለበትን የብልጽግና ጉዞ እውን እንዲያደርግ ከጎኑ በመሆን አስፈላጊውን ሁሉ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ።…

የዓለም ባንክ የአፍሪካ ሀገሮችን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ፕሮጀክት መንደፉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገሮችን ኢኮኖሚ በ3ነጥብ 3 በመቶ ለማሳደግ ፕሮጀክት መንደፉን አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ “የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ከቻይና ፈጣን እድገት ጋር ሲነፃፀር በ2021 የመጀመሪያ አጋማሽ የአፍሪካን የወጪ ንግድ…

የአስር ዓመቱን “ፍኖተ ብልጽግና” የልማት ዕቅድ ለማሳካት የምክር ቤት አባላት ሚና የጎላ ነው-ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአስር ዓመቱን "ፍኖተ ብልጽግና" የልማት ዕቅድ ለማሳካት የምክር ቤት አባላት ሚና የጎላ መሆኑን የፕላን ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። የፕላን ልማት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት አስር ዓመታት ኢትዮጵያ ለማሳካት…

ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር  ጥቅምት 1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ  አዘጋጅነት በየዓመቱ በጥቅምት ወር የሚከበረው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ዘንድሮም ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ሁለተኛውን የሳይበር ደህንነት ወር አስመልክቶ…

በበጀት ዓመቱ ሁለት ወራት ከወጪ ንግድ 692 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ እና ነሐሴ ወር ወጪንግድ 692 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት ሁለት ወራት ውስጥ የተገኘው ገቢ ከዕቅድ አንጻር በግብርና ምርት የታቀደው 424 ሚሊየን የአሜሪካ…

ስካይ ያለ ዲሽ ሳህን መስራት የሚችል የቴሌቪዥን ስርጭት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የእንግሊዝ የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት ስካይ የሳተላይት ሳህንን አስፈላጊነት በማስወገድ ስርጭቶችን በበይነ መረብ በኩል የሚያስተላልፍ የቴሌቪዥን ብሮድካስት ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ይፋ የተደረገዉ ሲስተም እንደ ሳምሰንግ…