Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና አልማ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በሽብርተኛው ህወሓት ምክንያት ከወሎ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በተመሳሳይ በአዲስ አበባ የየካ ክፍለ ከተማ የአማራ…

የፍትህ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና በህልውና ዘመቻው ለተጎዱ ወገኖች ደም ለግሰዋል፡፡ ደም የመለገስ መርሃ ግብሩ የህልዉና ዘመቻዉ ከተጀመረ የአሁኑ ለ3ተኛ ጊዜ የተከናወነ ሲሆን÷ በፍትህ ሚኒስቴር…

ሬውተርስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን አስመልክቶ ያወጣው ዘገባ ፍጹም ስሕተት ነው – መንግስት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሬውተርስ በኢትዮጵያ የጸደቀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመልክቶ ያወጣው ዘገባ ፍጹም ስሕተት መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዜጎች ከመታወቂያ ባሻገር እንደ መንጃ ፈቃድ፣ የሥራ ቦታ መታወቂያ እና ፓስፖርትን…

የደጀን ወረዳ ተማሪዎች ወደ ግንባር የዘመቱ የሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ተማሪዎች ለህልውና ዘመቻው ወደ ግንባር የዘመቱ የሚሊሻ አባላት ቤተሰቦችን ሰብል ሰብስበዋል፡፡   በመርሃ ግብሩ የተሳተፉት ተማሪዎች የአገራችንን ዳር ድንበር ለማስከበር ቤት ንብረታቸውን ትተው…

የቅዱሱ ሚካኤልን ዝክር ለጭና ተፈናቃዮች የሰጡት የጎንደር ከተማ ነዋሪ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 03 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አያናው ጎነጠ በጎንደር ከተማ የአዘዞ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው። መተዳደሪያቸው የጥበቃ ስራ ሲሆን፥ በየዓመቱ ህዳር 12 የሚከበረውን የመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል ለፍቅራቸው መግለጫ በስሙ ይዘክራሉ።   ሀገር ሰላም በሆነችበት…

ቻይና የውጭ ጣልቃ ገብነትን አጥብቃ እንደምትቀወም የሀገሪቱ ኮሚኒስት ፓርቲ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና የውጭ ጣልቃ ገብነትን አጥብቃ እንደምተቃዎም የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በድጋሜ አስታወቀ። በፕሬዚደንት ዥ ዥፒንግ የሚመራዉ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ 19 ኛውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስድስተኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዋና ከተማዋ ቤጂንግ ከህዳር…

በሰሜን ሸዋ ዞን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወደየግንባሩ ተንቀሳቀሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 12 አባላት ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በ8 ግንባሮች ድጋፍና ቅስቀሳ ለማድረግ ተንቀሳቅሰዋል።   የሞረትና ጅሩ ወረዳ ሕዝብ የምክር ቤት አባል ወይዘሮ ታለፍ ፍታወቅ÷ የዘመቻው አካል…

ሰላምና ፀጥታን ከመጠበቅ ጎን ለጎን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራና የክልሉን ካቢኔ ያካተተ ልዑክ በሸቤሌ ዞን የመስክ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ በዞኑ በተለይም በቤር አኖ ወረዳ የዋቢ ሸቤሌ ወንዝን በመጠቀም በመስኖ የለማ 475 ሄክታር…

ኢትዮጵያና ብሪታኒያ በትብብር መስራት የሚችሉባቸውን ጉዳዮች በመለየት ድጋፍ እናደርጋን-የብሪታኒያ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ አምባሳደር ዶክተር አላሰቴይር ማክፌይልን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ዶክተር  በለጠ ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የረጅም ዘመናት የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው…

የክልሉ አመራር ኅብረተሰቡን አስተባብሮ በግንባር እየተፋለመ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 03 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በየደረጃው ያለው አመራር ኅብረተሰቡን አስተባብሮ ከጸጥታ አካላት ጎን በመሰለፍ አሸባሪውን ህወሓት በግንባር እየተፋለመ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ለኢዜአ…