የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሀገራዊ የመንግስት ምስረታና በኢሬቻ በዓል መርሃ ግብሮች ላይ የፀጥታና ደህንነት ዝግጁነት ላይ ውይይት አካሂዷል
አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሀገራዊ የመንግስት ምስረታና በኢሬቻ በዓል መርሃ ግብሮች ላይ የፀጥታና ደህንነት ዝግጁነት ላይ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ የአገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል፣ የኢንፎርሜሽን…