መስፈርቱን ያላሟሉ ከ16 ቶን በላይ የምግብ ሸቀጦች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመግቢያና መውጫ ኬላዎች በምግብ ምርቶች ላይ በተደረገ ቁጥጥር ከ16 ነጥብ 6 ቶን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የምግብ ሸቀጦች የተቀመጠውን መስፈርት ባለማሟላታቸው ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ።
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በመግቢያና…