Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለህልዉና ዘመቻዉ ከ 121 ሚልየን ብር በላይ ግምት ያለው የጥሬ ገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ። በሁለተኛው ዙር የህልውና ዘመቻ የድጋፍ ማሰባሰብ ሂደት 69 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቡን…

የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ የሀገር መከላከያ ሰራዊት 20 ሚሊየን ብር ለመለገስ ቃል ገቡ። የንግዱ ማህበረሰብ ድጋፍ ለማድረግ ቃ የገቡት ዛሬ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ጋር በአገራዊ…

ሀረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 846 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ ኮሌጁ ብቁ የጤና ባለሙያዎችን ከማፍራት አንፃር እያከናወነ ባለው ተግባር የክልሉ መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀረሪ ክልል ርዕሰ…

የሀገርን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ የኢትዮጵያውያንን የአሸናፊነት ታሪክ ማስቀጠል ይገባል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ የኢትዮጵያውያንን የአሸናፊነት ታሪክ ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። በቀደምት አባቶች አኩሪ ተጋድሎ ደምና አጥንት በጽኑ አለት የተገነባችው…

የክተት ጥሪውን ተቀብለን ለመዝመት ተዘጋጅተናል – የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማዳን የተላለፈውን የክተት ጥሪውን ተቀብለው ለመዝመትና አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አስታወቁ። መንግስት በሀገር ላይ የተደቀነውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ አስመልክቶ…

መንግስት አሸባሪዎቹን ህውሓትን እና ሸኔን ለማጥፋት የሚያደርገውን ጥረት እንደግፋለን – በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሸባሪዎቹን ህውሓትን እና ሸኔን ለማጥፋት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉና እስከ ህይወት መስዕዋትነት ድረስ የሚጠበቅባቸውን ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። በኦሮሚያ ክልል…

ባሕር ዳር ዘማቾቿን ወደ ግንባር ሸኘች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባህር ዳር ከተማ የተውጣጡ ዘማቾች አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገላቸው። ዘማቾቹ አሸባሪውንና ወራሪውን ሃይል በመደምሰስ ድል ለመቀዳጀት ቁርጠኛ ነን ማለታቸውን አሚኮ ዘግቧል። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር…

የሆሳዕና ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ህወሓትን በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሆሳዕና ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች አሸባሪውን ህወሓት በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ እኛ እያለን አሸባሪውና ወራሪው ቡድን አገራችንን አይበትንም ብለዋል ነዋሪዎቹ። የአገራችንን ሉዓላዊነት ለማስከበር እስከ ህይወት መስዋዕትነት ከፍለን…

ሁላችንም የአገር መከላከያ ሰራዊት ነን – የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፋቸውን ለመግለጽ ሰልፍ አካሂደዋል። በሶማሌ ክልል የተለያዩ ከተሞች የአገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፉ ሰልፎች እየተካሄዱ ሲሆን፥ የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች ሁላችንም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት…

የሲሚንቶ ምርት መጠን እየጨመረ መሆኑን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ምርትን ለማሳደግ መንግስት በዘርፉ ላይ በወሰደው የማሻሻያ እርምጃ የምርት መጠን እየጨመረ መሆኑን የማእድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ሚኒስትሩ በሙገር እና በዳንጎቴ የሲሚንቶ ፋብሪካ ተገኝተው የፋብሪካዎችን የምርት…