የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ በማቆየት ረገድ የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ በማቆየት ረገድ የሴቶች የላቀ ሚና አሁንም ተጠናክሮ እንደሚቀየኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ በማቆየት ረገድ የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽብርተኛውን ወራሪ ኃይል ማጥፋት አለብን – ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተናበበ ሕዝባዊ ማዕበል በመዝመት፣ አካባቢን ከጠላት ተላላኪ ነቅቶ በመጠበቅ እና ለወገን ጦር የሚደረገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በማጠናከር በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽብርተኛውን ወራሪ ኃይል ማጥፋት አለብን አሉ ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በከሃዲዎች የተደቀነብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ተዘጋጅተናል- የባሌ ዞን ወጣቶች Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሀገሪቱ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ እየተካሄደ ባለው ትግል ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን የባሌ ዞን ወጣቶች አስታወቁ፡፡ ከዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ የወጣት ተወካዮች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ በባሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን የሩዝ ምርት መሰብሰብ ተጀመረ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ እየለማ የነበረ የሩዝ ምርት መሰብሰብ ተጀመረ። ምርቱ በአርሶ አደሮች፣ በማህበር በተደራጁ ወጣቶችና በባለሃብቶች የለማ ሲሆን ÷የዞኑ አመራሮች በተገኙበት በሸቤ ወረዳ መሰብሰብ ተጀምሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.1 Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ቁጥር 5/2014 መሠረት፣ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26 ቀን 2014 ሥራውን ጀምሯል። ዕዙ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ከተነጋገረ በኋላ የሚከተሉትን የመጀመሪያ ውሳኔዎች አስተላልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግኖቻችንን ማበረታታትና ከጎናችሁ ነን ማለት ከሁሉም ዜጋ ይጠበቃል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በሀገር መከላከያ ጦር ኮሌጅ በመገኘት በህልውና ዘመቻው ጉዳት የደረሰባቸውን የሠራዊት አባላትን ጎበኙ ፡፡ ከንቲባዋ የምግብ ቁሳቁስ እና የተለያዩ የአልባሳት ድጋፍም አድርገዋል። ከንቲባዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወያኔና የሸኔ ጥምረት የሚቀጥለው የወያኔን የበላይነ መሸከም እስከቻለ ጊዜ ድረስ ብቻ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወያኔና ሸኔ ያላቸው ጥምረት የሚቀጥለው የወያኔን የበላይነትና የገዥነት ባህሪ መሸከም እስከቻለ ጊዜ ድረስ ብቻ ነው ሲሉ አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ። አቶ ሽመልስ ከኦቢኤን ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲኤንኤን ዘገባ በኡጋንዳ ጋዜጠኛ ሲጋለጥ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ)ስለ አዲስ አበባ በሲኤንኤን የሰማሁትና ቦታዉ ደርሼ ያየሁት የተለያዩ ናቸዉ ሲል ኡጋንዳዊዉ ጋዜጠኛ ዳንኤል ሉታያ ተናገረ፡፡ ወደ አዲስ አበባ በረራ ከማድረጌ በፊት ከሲኤንኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደሰማሁት ወደ ጦርነት ቀጠና የምሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ራሳችንን ነፃ ለማውጣትና ታሪካችንን ለመጠበቅ የምንሰስተው ሕይወት አይኖርም- የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሳችንን ነፃ ለማውጣት፣ ክብራችንና ታሪካችንን ለመጠበቅ የምቆጥበው ጉልበት፥ የምንሰስተው ሕይወት አይኖርም ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አብዱ ሁሴን ተናገሩ። የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳደሪ ለአሚኮ እንደገለጹት፥ አሸባሪውና ወራሪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ተረጋግታ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷ ትመለሳለች – በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያውያን የጋራ ጥረት ሃገሪቱ ወደ ቀደመው የኢኮኖሚ እድገቷና መረጋጋቷ ትመለሳለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ሁ ፔንግ ገለፁ፡፡ ዳይሬክተሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…