Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ከተማ አመራሮች አሸባሪው ቡድንን ለመፋለም ወደ ግንባር ዘመቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የክልሉ መንግስት ባቀረበው የክተት አዋጅ መሰረት አመራሩ በግንባር ህዝቡን በማስተባበር እየዘመተ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደርሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ ገልፀዋል። በእስከ አሁኑ ሂደት አንድ ብርጌድ የከተማው አመራር ወደ…

ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕወሓት ቡድን እያደረሰ ያለዉ ጉዳት አስከፊ በመሆኑ ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ የወላይታ ዞን ሠላምና ጸጥታ መምሪያ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሽብር ቡድኑ የሀገሪቱን…

በትምህርት ዘርፉ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፉ ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ከሚመለካታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። የኮቪድ-19 ስርጭትን በትምህርት ዘርፉ ውስጥ ለመቀነስ ክትባቱ ለመምህራን እና በትምህርት ዘርፉ ላይ ለሚሰሩ አካላት…

የክተት ጥሪውን በጠንካራ አደረጃጀት በመምራት አሸባሪው ህወሓትን ለመደምሰስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር የሚዘምተውን ሃይል በጠንካራ አደረጃጀት በመምራት አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ…

ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ጥሪ አቅርቧል፡፡ በኢትዮጵያ እየተደረገ ያለውን ሃገርን የማፍረስ ሴራ በማክሸፍ አገርን የማዳን ዘመቻ ላይ ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም ከአገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ ይህ…

የአሸባሪውን ቡድን ቀብር በማፋጠን ወደ ልማት መዞር አለብን – የምዕራብ አየር ምድብ አዛዥ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ቡድን ቀብር በማፋጠን ወደ ልማት መዞር አለብን ሲሉ የምዕራብ አየር ምድብ አዛዥ ገለጹ ። በአየር ኃይል የምዕራብ አየር ምድብ የሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች አሸባሪው ሕወሓት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ምሽት በሰሜን ዕዝ…

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አስታወቀ። ተፈታኝ ተማሪዎችም ፈተናው…

በደቡብ ክልል መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በአምስት ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ማንኛውንም የጦር መሳሪያ የታጠቀ አካል ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ማስመዝገብ እንደሚገባው ተገለጸ። የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…

በአገር ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል የበኩላችንን እንወጣለን – የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር ሕልውናና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል ተግባራዊ የሆነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተፈጻሚነት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የምክር ቤቱ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በኢትዮጵያ ላይ…

የአገርን ህልውና ከማስጠበቅ ባሻገር በግብርናው ዘርፍ ክፍተት እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በዚህ አመት በአዲስ መልክ በሚተገበረው የተቀናጀ የግብርና ልማት ፕሮግራም ዙሪያ በሻሸመኔ ከተማ ውይይት አካሂዷል። ቢሮው እንዳስታወቀው አሸባሪው ህወሃት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እያደረገ ያለውን ሴራ ከማክሸፍ ጎን ለጎን…