የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማን ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ ጠንካራ አደረጃጀት ተፈጥሯል – ፖሊስ Tibebu Kebede Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማን ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ ጠንካራ አደረጃጀት ተፈጥሯል ሲል የከተማው ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የከተማ አሰተዳደሩ አሸባሪውንና ወራሪው የህውሓት ቡድን እና ግብር አበሮቹ በከተማዋ የጥፋት ተልዕኮ እንዳይፈፅሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ለህልውና ዘመቻው 100 ሚሊየን ብር የሚገመት የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ በአይነት 50ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ፤ 50ሚሊየን ብር ለህልውና ዘመቻው ስንቅ ለማዘጋጀት ታቅዶ ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ እንደተናገሩት ÷ ባለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ መብት ኮሚሽኖቹ ሪፖርት በኢትዮጵያ ጠንካራ ተቋማት እየተገነቡ የመሆናቸው ማሳያ ነው – ምሁራን Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽኖች በጋራ ያወጡት ሪፖርት የኢትዮጵያን እውነት አለም እንዲረዳው ከማድረግ ባሻገር በኢትዮጵያ ጠንካራ ተቋማት እየተገነቡ የመሆናቸው ማሳያ መሆኑን ምሁራን ገለጹ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና “በሀገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም” በሚል በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ ሊካሄድ ነው Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና ዘመቻውን የሚደግፍና የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሠላማዊ ሰልፍ ጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ሠላማዊ ሠልፉ “በሀገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም” በሚል መሪ ሀሳብ እንደሚካሔድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ”ጨቅላ ልጄን ትቼ የምዘምተው ልጄን ለማሳደግ አገር ስለሚያስፈልግ ነው” Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀድሞ የአገር መከላከያ ሠራዊት አባል የነበሩ 60 ሠራተኞቹን ዛሬ ወደ ግንባር ሸኝቷል። ሰራተኞቹ በተለያዩ የጦር የአገልግሎት መስኮች ያገለገሉ ናቸው ዛሬ ወደ ግንባር ይተሽኙት። ሽኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሸኔ ሲላላኩና በግብረ አበርነት ይሰራሉ ተብለው የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የተጠናከረ የጸጥታ ማስከበር ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የክልሉ ፖለስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በጋምቤላ ክልል የአሸባሪቹ ህወሓት እና ሸኔ ተላላኪዎች የጥፋት ድርጊት እንዳይፈጽሙ በመቆጣጠር ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቃጣብንን የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ በጋራ እንመክት – የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ም/ቤት Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)እጅግ የተቀናጀ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በኢትዮጵያ ላይ መጀመሩን የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም ፡- እጅግ የተቀናጀ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በኢትዮጵያ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ሸዋ ፋኖ እና ሚሊሻ አባላት ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ፋኖ እና ሚሊሻ አባላት የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። ወደ ግንባር ሽኝት የተደረገላቸው የፋኖ እና ሚሊሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሀገሪቱ የተጋረጠውን አደጋ ለመመከት ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረክታል-የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም በሀገሪቱ የተጋረጠውን አደጋ ለመመከት ጉልህ ድርሻ እንዳለው የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ። ህብረተሰቡም ከፀጥታ ሃይሉ ጋር በመቀናጀት አካባቢውን በንቃት መጠበቅ እና ሰርጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርኮኛው የሽብር ቡድኑ የክ/ጦር አዛዥ በደሴ ግንባር ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶብናል አለ Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ሰሞኑን እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው የሰው ሃይል በማሰለፍ በደሴ ግንባር ውግያ ቢከፍትም በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት በደሴ ግንባር የተማረከው የሽብር ቡድኑ ሜይዴይ ክ/ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጉዕሽ ገብረ ተናገረ። አሸባሪው…