የሀገር ውስጥ ዜና የሸኔና ህወሓት አገር የማጥፋት ሴራ በህይወት እያለን አይሳካም አሉ የባቢሌ ከተማ ነዋሪዎች Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገርን ለመታደግ ከሠራዊቱ ጎን ሆነው መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን የባቢሌ ከተማ እና ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ ባካሄዱት ሰልፍ የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ ከመጠበቅ ባሻገር በተደራጀ መንገድ ለሠራዊቱ በማንኛውም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ነዋሪዎች በምሽትና በቀን የአካባቢያቸውን ሰላም እያስጠበቁ ነው Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ነዋሪዎች ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት የአካባቢያቸውን ሰላም በአስተማማኝ ሁኔታ እያስጠበቁ መሆኑ ተገለፀ፡፡ "እኔም የሰፈሬ ፖሊስ እና የሰላም ዘብ ነኝ" በሚል በከተማው በተለያዩ ክፍለ ከተሞች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገርን ለማዳን የምንሳሳለት ነፍስም ሆነ ሀብት የለንም-የቀርሳ ወረዳ ነዋሪዎች Melaku Gedif Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሠልፍ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቀርሳ ወረዳ ተካሂዷል። ሠልፈኞቹ ጁንታው ኢትዮጵያዊያነትን አይወክልም፣ ሸኔ የህወሃት ተላላኪ ነው፣ አባቶቻችን በደምና በአጥንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የእናት ሀገር ጥሪን በመቀበል የኢትዮጵያን ህልውና ማስጠበቅ እንደሚገባ የድሬዳዋ ከንቲባ ተናገሩ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት የሚያወግዝ እና የአገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል። የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የሽብር ቡድኑን ተግባር በማጋለጥ ሃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት እና ሸኔን እኩይ ተግባር እንደሚያወግዙ የገላን ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Melaku Gedif Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በገላን ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል። በሰልፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከሃዲዎች መቃብር ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን – የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በቡራዩ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ወያኔ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላት ናት፣ እዘምታለሁ፣ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስከብራለሁ፣ በከሃዲዎች መቃብር ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቄሮና ቀሬ የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ተዘጋጅተዋል –የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በድንጋይና በዱላ አሸባሪውን ሲፋለም የነበረ ቄሮና ቀሬ ዛሬ ዘመናዊ ጦር መሣሪያ በመታጠቅ እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ከመከላከያ ሠራዊት ጎን መቆማቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት እና ሸኔን በመደምሰስ የአገራችንን ሉዓላዊነት እናስከብራለን – የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ በመቃወም ሠላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የሽብር ቡድኖቹን እንቅስቃሴ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማስቆም የአገራችንን ሉዓላዊነት እናስከብራለን ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ለተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የሥራ ስምሪት ተሰጠ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ለተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ቀጣይ ስራዎችን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ስምሪት ተሰጥቷል። የሃረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በአገር አቀፍ ደረጃ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሻ በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትን ማስወገድ የኢትዮጵያን ህልውና ማረጋገጥ መሆኑን የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Melaku Gedif Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በነቀምቴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል። በሰልፉ…