Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት እየፈፀመ ያለውን ሽብር ሊያወግዝ ይገባል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ላጋጠማት ችግር ዋና ተጠያቂው ህወሓት መሆኑን…

ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው፡፡ ማብራሪያውን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና በፍትህ ሚንስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ እየሰጡ ነው።…

ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈጻሚነት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸጉረ ልውጦችን በመለየት ለአካባቢያችን ሰላም በትኩረት በመሥራት ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈጻሚነት የበኩላችንን ለመወጣት ዝግጁ ነኝ ሲሉ የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ÷ አሁን ላይ በሀገሪቱ ከተጋረጠው አደጋ…

የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር መሀመድ አህመድ ÷ ሀገራችን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰሜኑ ክፍል የተከፈተባትን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኮሚሽነሩ ÷ የሶማሌ ክልል ልዩ…

በሶማሌ ክልል ለሚገኙ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገለፃ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተለያዩ የአመራር እርከን ላይ ለሚገኙ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገለፃ ተደርጓል፡፡ ገለፃውን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ ምክትል ርዕሰ…

ለቦንጋ ገብረፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ የቦታ ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ለጤና ባለሙያዎች መኖሪያና ለሌሎች መሰረታዊ የህክምና አገልግሎቶች የሚውሉ የህንፃዎች ማስፋፊያ ቦታ ርክክብ ተደርጓል። የግንባታ ስራው ከ158 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት ሲሆን÷ ሙሉ ወጪው…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበለትመን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ ማጽደቁን ተከትሎ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሠረት “የሃገርን ህልውና እና…

የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በክልሉ ከሚገኙ አጠቃላይ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ በውይይት መድረኩ ላይ ፥…

የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የልዩ ሀይል ኮማንዶዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ለ36ኛ ዙር የልዩ ሀይል ኮማንዶዎችን አስመረቀ። የልዩ ሀይል ዘመቻዎች ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብደታ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ፥ህዝቦችን በማጣላት ሀገሪቷን በተለያየ መልኩ ሲዘርፍና…

የጥቅምት 24 ሰማዕታት በደቡብ ሱዳን ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በአሸባሪው ህወሐት ለተሰዉ የጀግናው የሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት የሰማዕታት ቀን በደቡብ ሱዳን ጁባ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ታስቦ ዋለ፡፡ ዝክረ ሰማዕታቱ የታሰበው "ክብር…