Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያዊው የኖክ ኩባንያ ባለቤት በጅቡቲ የ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ የሆነው ኖክ በሃገረ ጅቡቲ የ1ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ለመጀመር ስምምነት ላይ ፈፅሟል፡፡ በጎረቤት ሀገራት ኢንቨስትመንቶችን ለማስፋፋት እየተደረገ ያለውን ጥረት ተከትሎ የኢትዮጵያዊው ባለሃብት ንብረት የሆነው ኖክ…

በጎንደር ከተማ ለሰራዊቱ ስንቅ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለሰራዊቱ ስንቅ በማዘጋጀት የኋላ ደጀንነት ሚናቸውን እየተወጡ ነው፡፡ በፋሲል እና ጃንተከል ክፍለ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች እና የመንግስት ሰራተኞች የኋላ ደጀንነት ሚናቸውን ለመወጣት ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ…

በዳንግላ ከተማ ለዘማቾች የስንቅ ዝግጅት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳንግላና ከተማ በህልውና ዘመቻ ግንባር ላይ ለሚገኙና ወደ ግንባር ለሚያቀኑ ዘማቾች የስንቅ ዝግጅት ተደርጓል፡፡ በመንግስት ሠራተኞችና በአምስቱ የከተማ ቀበሌ ነዋሪዎች በጋራ ትብብር የ10 ኩንታል ዳቦ ቆሎና 10 ኩንታል የገብስ ቆሎ ዝግጅት…

የባንዳዎች የመጨረሻው ታሪክ መቃብር ይሆናል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ታሪክ መሸነፍ አይፈቀድም ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ የባንዳዎች የመጨረሻው ታሪክ መቃብር ይሆናልም ነው ያሉት። በዛሬው…

በደቡብ ክልል በሩብ አመቱ ከ36 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ አመት ለ36 ሺህ 764 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በመጀመሪያው ሩብ አመት ወደ ስራ ከገቡ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለ14 ሺህ 396 ዜጎች የሥራ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድን፤ አቶ ለማ ተሰማ - በሰብሳቢነት ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ- በምክትል ሰብሳቢነት…

አየር ኃይሉ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ድባቅ እየመታ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከመቼው ጊዜ በላይ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ድባቅ ለመምታትና ስርዓተ ቀብሩን ለመፈፀም የሚያስችል ሥራ በብቃት እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምክትል አዛዥና የሎጅስቲክ አዛዥ…

ከ40 በላይ ሃገራት የድንጋይ ከሰል ምርትን ለማቆም ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 በላይ ሃገራት የድንጋይ ከሰል ምርትን ለማቆም መስማማታቸው ተገለፀ። ፖላንድ፣ ቬትናም እና ቺሊን ጨምሮ ዋና የድንጋይ ከሰል አምራች የሚባሉ ከ40 በላይ ሃገራት በግላስኮ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ምርቱን ለማቆም ስምምነት…

ምክር ቤቱ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ6 ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል።…

የእብናት ወረዳ ዘማቾች ሽኝት ተደረገላቸዉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ነዋሪዎች የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። አሸባሪውና ወራሪው ቡድን በአማራ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና መከራ…