Fana: At a Speed of Life!

ደቡብ ጎንደር ወደ ግንባር ከተተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ጎንደር ሕዝባዊ ሠራዊት የቀረበለትን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር ከቷል። የአማራ ሕዝብ የመኖር ሕልውና አደጋ ላይ ወድቋልና ለቀረበለት የክተት ጥሪ ፈጣን ምላሽ ሰጥቷል። ሕዝባዊ ሠራዊቱ የአማራ ሕዝብን…

የጋምቤላ ነዋሪዎች የክተት ጥሪውን ተቀብለው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እንደሚያስከብሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን ድርጊት የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።…

በመላ ኦሮሚያ የወያኔንና የሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ በማውገዝ ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ኦሮሚያ የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ሽብርተኞቹ ወያኔና ሸኔ ኢትዮጵያያን ለማፍረስና ህዝቦቿን ለማጥፋት እያካሄዱ ያሉትን እንቅስቃሴ በማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ። ሠልፈኞቹ የወያኔ አሽከር ሆኖ…

የሰበታ ከተማ ነዋሪዎች ህልውናን ለማረጋገጥ ወያኔን ማጥፋት ይገባል አሉ

 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በሰበታ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የሽብር ቡድኖቹን እኩይ ተግባር ለማክሸፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅንጅት መስራት አለበት -የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በዱከም ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በዱከም ከተማ ተካሄደ፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ በሰልፉ…

የህወሓት እና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ እንደማይሳካ የጅማ ነዋሪዎች ገለጹ

 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በጅማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ ለማክሸፍ በአንድነት እንሰራለን – የአዳማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖችን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ይዘዋቸው ከወጡት…

በመዲናዋ የጦር መሳሪያ ምዝገባ እስከ ጥቅምት 27 ቀን ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2014 ዓ.ም መራዘሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡   የጦር መሳሪያ በእጁ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ በ11ዱ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ነባሩን የደንብ ልብስ መጠቀም አቆመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተጨማሪ አዳዲስ የደንብ ልብሶችን ስራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ አዳዲሶቹ የደንብ አልባሳትን ብቻ መጠቀም እንደሚገባ እና ነባሩን የደንብ ልብስ ሙሉ በሙሉ መቀየሩን ያስታወቀው የአዲስ…