የሀገር ውስጥ ዜና ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳን ህዝብ ያለንን ድጋፍ በሙሉ ልብ እናረጋግጣለን ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ኢትዮጵያና ሱዳን ወደ ዲሞክራሲ የሚያርጉት ሽግግር በርካታ ተግዳሮቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምርጫውና ለህዝበ ውሳኔው በስኬት መጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የምዕራብ ኦሞ ዞን Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለሚደረገው ምርጫና የደቡብ ምዕራብ ህዝበ ውሳኔ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን በደቡብ ክልል የምዕራብ ኦሞ ዞን ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት ገልጿል፡፡ ዞኑ በፀጥታና በሌሎች ምክንያቶች 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ከተራዘመባቸው አንዱ ሲሆን÷ በምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪችን የለውጥና የልማት ፍላጎቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል፡፡ አዲሱ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተገቢ ባልሆነ መንገድ ሥራ ላይ ተሰማርተው በተገኙ የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ሁኔታዎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የኑሮ ውድነቱን ለማባባስ የሞከሩና የኢኮኖሚ አሻጥር በፈጠሩ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሠይድ ሙሐመድ ፥እስካሁን…
ቴክ ወርሃዊ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ቁጥር 1 ቢሊየን አለፈ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ባይትዳንስ በተሰኘው የቻይና ኩባንያ ይፋ የተደረገው ቲክቶክ የወርሃዊ ተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ1 ቢሊየን ማለፉን አስታውቋል፡፡ ይፋ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በሚሰራጩበት በፖፕ ሙዚቃ የታጀቡ የዳንስ እንቅስቃሴዎች የተነሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማዕረግ ዕድገት ሰጠ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜ/ጀ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስራ አፈጻጸም ብልጫ ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ ። ከከፍተኛ መኮንን እስከ ባለ ሌላ ማዕረግ ለተሾሙ 75 የሰራዊት አባላት ፥ የክብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ንግግሮች እና መግለጫዎችን ያካተቱ ሦስት ጥራዞች ይፋ ተደረጉ Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ዛሬ በተለያዩ መድረኮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተናገሯቸውን ንግግሮች እና መግለጫዎች ያካተቱ ሦስት "ከመጋቢት እስከ መጋቢት " የተሰኙ ጥራዞች ይፋ አደረገ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የከተማዋ ከንቲባ በመሆን ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Meseret Awoke Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል። የምክር ቤቱ አባላት ወይዘሮ ቡዜና አፈ-ጉባኤ ሆነው እንዲሾሙ በሙሉ ድምጽ ደግፈዋል። ወይዘሮ ቡዜና ለህገ መንግስቱ ታማኝ በመሆን ስራቸውን ህግን መሰረት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት የእርሻ ሥራዎች ቢስተጓጎሉም እንደ አገር የምርት እጥረት አይገጥመንም -የግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Sep 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት በተወሰኑ የአገሪቱ አካባቢዎች የእርሻ ስራዎች ቢስተጓጎሉም እንደ ሀገር የምርት እጥረት አይገጥመንም ሲሉ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ገለጹ፡፡ ዶክተር ማንደፍሮ…