Fana: At a Speed of Life!

ከሃዲውን የህወሓት ቡድን ለመፋለም መዘጋጀታቸውን የሐረሪ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሃዲውንና ወራሪውን የህወሓት ቡድን እስከ ግንባር ድረስ ዘምተው ለመፋለም ዝግጁ መሆናቸውን የሐረሪ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ።   በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግፍ አንደኛ ዓመት መታሰቢያ ''አልረሳውም…

የአባቶቻችን የድል አድራጊነት ታሪክ በእኔና በእናንተ ይደገማል እንጂ አይበላሽም-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥቅምት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከሃዲው ህወሃት በሰሜን እዝ በሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር መርሃ ግብር አካዷል፡፡   በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ…

በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ቱርክ የኢትዮጵያ የልማት አጋር ናት – ዶክተር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላን እና ልማት ሚኒስቴር እና በቱርክ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ኃላፊዎች መካከል ውይይት ተካሂዷል። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በዚህ ወቅት ለቱርክ የልማት እና ትብብር ኤጀንሲ ኃላፊዎች ኢትዮጵያ በልማት እቅዷ…

የህዝብን መፈናቀል ከመሠረቱ ለመግታት መዝመት ይገባል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ህዝብ ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን መፈናቀል ከመሠረቱ ለማስቆም በመንግስት የቀረበውን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር መዝመት እንደሚገባ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ።…

የእስቴ ወረዳ የሚሊሻ አባላት ወደ ግንባር ዘመቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ግፍ “በቃ” ያሉ የደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ የሚሊሻ አባላትና ነዋሪዎች ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው፡፡ ዘማቾቹ ÷አሸባሪው ኃይል ሀገር ለማፍረስ የአማራን እና አፋርን ክልሎች በመውረር የግፍ ግፍ እየፈጸመ በመሆኑ፥…

አምራች ኢንዱስትሪው 42 ነጥብ 75 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከዘይት አምራች ኢንዱስትሪው 42 ነጥብ 75 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ በሩብ ዓመቱ 42 ነጥብ 85 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 42 ነጥብ…

አሜሪካ አጎዋን በተመለከተ ያሳለፈችውን ውሳኔ መልሳ እንድታጤነው መንግስት ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ ከሜሪካ የቀረጥ ነፃ ዕድል የንግድ ስርዓት (አጎዋ) ተጠቃሚነቷ እንድትተገድ ያስተላለፈችውን ውሳኔ መልሳ እንድታጤነው መንግስት ጠየቀ።   የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአጎዋ ዕድልን…

ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ፣ በደቡብ ሱዳንና በሱዳን የዴንማርክ አምባሳደር ከሆኑት ኪራ ስሚዝ ጋር በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።…

የጌዴኦ ዞን ሰላምና ፀጥታ ያሰለጠናቸውን የሚሊሻ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን ሰላምና ፀጥታ በወታደራዊ ብቃት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ የሚሊሻ አባላትን በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በጌዴኦ ዞን የተጠናከረ ሰላምና ጸጥታ ለማስፈንና ህገ-ወጥ ተግባራትን ለመቆጣጠር እንዲቻል የሚሊሻ ኃይሉን አቅምና ብቃት መገንባት ወሳኝ…

በእንጦጦ ፓርክ ተጨማሪ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 390 መኪናዎችን በአንድ ጊዜ ማስቆም የሚያስችል 14 ሺህ 449 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው የመኪና ማቆሚያ በእንጦጦ ፓርክ አካባቢ እየገነባ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡ የመኪና ማቆሚያው በሦሥት የተለያዩ ቦታዎች…