Fana: At a Speed of Life!

የምኅንድስና ዘርፍ ለቻይና ቀጣይ ዕድገት ቁልፍ ድርሻ እንዳለው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የምኅንድስና ትምህርት ዘርፍ ለቀጣይ የቻይና ቴክኖሎጂ እድገት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡ በፈረንጆቹ ከጥቅምት 22 እስከ 24 በቻይና ፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲው መማክርት ሊቀ መንበር ሹ ሻይፒንግ እንደተናገሩት…

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደስታ መግለጫ ላኩ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶኻንለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫ ላኩ። ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በደስታ መግለጫቸው ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማቸውን ደስታ…

ሱዳናውያን ችግሮችን በራሳቸው አቅም የመፍታት ችሎታ አላቸው ብለን እናምናለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳናውያን አሁን ላይ በሀገሪቱ የተፈጠረውን ችግር በራሳቸው አቅም መፍታት እንደሚችሉ እምነታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በዓረብኛ ቋንቋ ባስተላለፉት…

ኢትዮጵያ እና ጃፓን የጋራ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ መስኮች በትብብር ይሰራሉ – ረ/ፕ በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ÷ ኢትዮጵያና ጃፓን የቆየ ወዳጅነት ያላቸው ሃገራት…

አሸባሪው ህወሓት በደቡብ ወሎ ዞን ሰርጎ በገባባቸው ስፍራዎች አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በደቡብ ወሎ ዞን ሰርጎ በገባባቸው ስፍራዎች ላይ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዱ ሁሴን ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ በሀገር መከላከያ ሰራዊቱ፣…

በከተሞች ፅዳትና ውበት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት የቤቶችና የከተማ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሄኖስ ወርቁ÷ ከተሞች በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና አረንጓዴ ልማት ስራ ላይ ሊያተኩሩ ይገባል ብለዋል፡፡ ቆሻሻ ሃብት ነው ያሉት አቶ ሄኖስ÷ሚኒስቴሩ ከከተሞች ቆሻሻ ኮምፖስት…

ሊከፋፍሉን የመጡ እኩይ ድምጾችን በጋራ እናሸንፋቸዋለን- ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊከፋፍሉን የመጡ እኩይ ድምፆችን በጋራ እናሸንፋለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በአንድነት በፅናት እንቆማለን፣ኢትዮጵያን ማሸነፍ ፈፅሞ አይቻልም…

የሽብርተኛው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሠራዊቱን የድል ግስጋሴ አይገታውም-መከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኛው ህወሓት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሠራዊቱን የድል ግስጋሴ አይገታውም አለ የመከላከያ ሰራዊት፡፡   የመከላከያ ሰራዊት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷አሸባሪው ህወሓት ከሚታወቅባቸው ስልቶቹ መሀል አንዱ ቅጥፈቱ…

የማህበርሰብ አቀፍ ጤና መድህን ድጎማ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ በልዩ ልዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ለተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የጤና መድህን ድጎማ አድርጓል፡፡ ቢሮው በከተማ ግብርና ፣ በጥቃቅን እና አነስተኛ ፣በንግድ እና በቀን ስራ ለተሰማሩ የህብረተስብ ክፍሎች ነው የጤና መድህን…

ከጁንታው የሀሰት ኘሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ ሁሉም ሀገሩን ሊጠብቅ ይገባል – የኮምቦልቻ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኮምቦልቻ ከተማ ባደረገው ቅኝት በከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን ተመልክቷል። በከተማዋ የሚገኙ የህክምና ተቋማት ፣ መድሀኒት ቤቶች ፣ የንግድ ቤቶች ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሁም የመንግስት አገልግሎት ሰጪ…